የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ


እሁድ ጥር 20 ቀን 2010
FT የካ ክ/ከ 0-3 ፌዴራል ፖሊስ
8′ ሊቁ አልታየ
36′ ሊቁ አልታየ
86′ ደጀኔ አመዴ
FT አውስኮድ 0-0 ሱሉልታ ከተማ
FT ሰበታ ከተማ 1-0 ቡራዩ ከተማ
34′ አብይ ቡልቲ
FT አአ ከተማ 0-3 ለገጣፎ
3′ ጌትነት ደጀኔ
9′ ፋሲል አስማማው
40′ ዘካርያስ  ከበደ
FT ኢኮስኮ 1-0 ደሴ ከተማ
5′ አበበ ታደሰ
ረቡዕ ጥር 23 ቀን 2010
FT ሽረ እንዳስላሴ 0-1 ባህርዳር ከተማ
-በራስ ላይ
ማክሰኞ መጋቢት 4 ቀን 2010
አክሱም ከተማ 0-3 ወሎ ኮምቦልቻ
24′ ኄኖክ ጥላሁን
46′ አስራት ሸገሬ
78′ ኄኖክ ጥላሁን
ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2010
ኢት መድን 2-1 ነቀምት ከተማ
18′ ስዑድ ኑር
72′ ሰምሶን ሙሉጌታ
54′ አብርሀም ጫላ

ምድብ ለ


እሁድ ጥር 20 ቀን 2010
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
22′ ዘርዓይ ገ/ስላሴ 37′ ይድንቃቸው ብርሃኑ
FT ቤንችማጂ ቡና 1-0 ደቡብ ፖሊስ
18′ መሰለ ወልደሰማያት
FT ጅማ አባ ቡና 1-1 መቂ ከተማ
9′ አብዱራዛቅ ናስር 79′ በላይ ያደሳ
FT ስልጤ ወራቤ 0-1 ሀምበሪቾ
– በራስ ላይ የተቆጠረ
FT ካፋ ቡና 3-0 ነገሌ ከተማ
40′ ኦኔ ኦጅሉ
64′ ኦኔ ኦጅሉ
   ‘ ትዕዛዙ ወንድሙ
FT ናሽናል ሴሜንት 1-1 ዲላ ከተማ
71′ መሐመድ አብደላ 60′ ማስረሻ ደረጄ
ማክሰኞ ጥር 22 ቀን 2010
FT ሀላባ ከተማ 1-0 ቡታጅራ ከተማ
6′ አቦነህ ገነቱ
ረቡዕ ሚያዝያ 3 ቀን 2010
FT ወልቂጤ ከተማ 09:00 ሀዲያ ሆሳዕና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *