የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ ጀምረው በዛሬው እለት ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ በ7 ዞን የተከፈለው ብሄራዊ ሊግ ከደቡብ ዞን ምድብ ሀ ውጪ ሁሉም የሁለት ሳምንት ጨዋታ አድርገዋል፡፡
ውጤቶቹ እና የደረጃ ሰንጠረዦቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
መካከለኛው ዞን ምድብ ሀ
የካ 2-1 መቂ
ቱሉ ቦሎ 2-1 ዱከም
ለገጣፎ 1-0 ንፋስ ስልክ ላፍቶ
ልደታ 0-3 ቡታጅራ
-ቦሌ በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ሆኗል
መካከለኛው ዞን ምድብ ለ
ቦሌ ገርጂ 2-1 አዲስ ከተማ
ሆለታ 0-1 ወልቂጤ
ጨፌ ዶንሳ 0-0 አራዳ
ወሊሶ 1-1 አምቦ
ሰሜን ዞን ምድብ ሀ
አማራ ፖሊስ 1-0 ዳባት ከተማ
ዳሞት ከተማ 3-1 ደብረማርቆስ ከተማ
ደባርቅ ከተማ 1-1 አምባ ጊዮርጊስ
-አዊ እምፒልታቅ የዚህ ሳምንት አራፊ ሆኗል፡፡
ሰሜን ዞን ምድብ ለ
ሶሎዳ አድዋ 2-1 ትግራይ ውሃ ስራ
ደሴ ከተማ 1-0 ላስታ ላሊበላ
ሽረ እንዳስላሴ 2-2 ዋልታ ፖሊስ
ደቡብ ዞን ምድብ ሀ
-በዚህ ምድብ ሊደረጉ የነበሩ የ2 ሳምንት ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተላልፈዋል፡፡
ደቡብ ዞን ምድብ ለ
ጎፉ ባሪንቼ 0-0 ኮንሶ ኒውዮርክ
ቡሌ ሆራ 2-1 ወላይታ ሶዶ
ሃምበሪቾ 2-1 ጋርዱላ
ሮቤ ከተማ 0-0 ዲላ ከተማ
-ጎባ ከተማ የዚህ ሳምንት አራፊ ሆኗል፡፡
ምስራቅ ዞን
ካሊ ጅግጅጋ 3-0 አሊ ሃብቴ ጋራዥ
መተሃራ ስኳር 2-2 ወንጂ ስኳር
ሞጆ ከተማ 2-0 ሶማሌ ፖሊስ
ቢሾፍቱ ከተማ 0-2 ሀረር ሲቲ
——
ፎቶ – በመካከለኛው ዞን ምድብ ሀ ከሜዳው ውጪ ልደታን 3-0 ያሸነፈው ቡታጅራ ከተማ