የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን አንደኛው ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በዚህ ሳምንት የተደረጉት የ1ኛው ዙር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች እና የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላሉ፡-
ደቡብ ዞን ሀ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ጉባ ከተማ 0-0 ወላይታ ሶዶ
ጎፉ ባሪንቼ 2-1 ጋርዱላ
ቡሌ ሆራ 1-0 ዲላ ከተማ
አምበሪቾ 2-1 ሮቤ ከተማ
መካከለኛ ዞን ሀ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ቱሉ ቦሎ 0-0 ንፋስ ስልክ ለፍቶ
ለገጣፎ ከተማ 3-0 ልደታ ክ/ከተማ
ሰኞ መጋቢት 26 ቀን 2008
የካ ክ/ከተማ 1-3 ቡታጅራ ከተማ
ቦሌ ክ/ከተማ 1-1 መቂ ከተማ
መካከለኛ ዞን ለ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ወልቂጤ ከተማ 0-0 አራዳ ክ/ከተማ
ጨፌ ዶንሳ 2-1 አምቦ ከተማ
ረቡእ መጋቢት 28 ቀን 2008
አዲስ ከተማ 3-1 ሆለታ ከተማ
ቦሌ ገርጂ ዩኒየን 1-1 ወሊሶ ከተማ
ሰሜን ዞን ሀ
ቅዳሜ መጋቢት 24 ቀን 2008
አማራ ፖሊስ 4-5 አምባ ጊዮርጊስ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
አዊ እምፒልታቅ 0-0 ጎጃም ደብረማርቆስ
ደቡብ ዞን ሀ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ሚዛን አማን 1-0 ጋምቤላ ከተማ
ዩኒቲ ጋምቤላ 0-2 መቱ ከተማ
አሶሳ ከተማ 1-0 ከፋ ቡና
ሰሜን ዞን ለ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ላስታ ላሊበላ 0-0 ሰሎዳ አድዋ
ትግራይ ውሃ ስራ 0-0 ዋልታ ፖሊስ
ደሴ ከተማ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ
ምስራቅ ዞን
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
ወንጂ ስኳር 4-0 ካሊ ጅግጅጋ
አሊ ሐብቴ ጋራዥ 1-2 ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ
መተሃራ ስኳር 2-0 ሀረር ሲቲ
ሞጆ ከተማ 0-0 ቢሾፍቱ ከተማ