የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ፈረሰኞቹ ወደአሸናፊነት ተመልሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከረቱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።


አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

”ባለፈው ጨዋታ ተሸንፈን መምጣታችን ይሄንን ጨዋታ በጥንቃቄ እንድናየው አድርጎናል።አዲስ ቡድን እየገነባን ነው። ብዙ ዳኞችን ኮምፕሌን ማደርግ አሰልጣኝ አይደለሁም ግን ቡድናችን በዳኝነት እየተጎዳ ነው ብዬ ነው ማስበው።”

አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ – ንግድ ባንክ

”ከእረፍት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች ከባድ ናቸው ከሪትም ያስወጡሃል። በተሻለ ሁኔታ ተጫውተናል ሶስት ነጥብ አለማሳካታችን የሚያስቆጭ ነገር ነው። በተለየ ሁኔታ ጊዮርጊስን ለማሸነፍ ብለን ጊዮርጊስ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጌን አይደለም ምንመጣው።”

ሙሉውን የአሰልጣኞች አስተያየት የዩቲዩብ ገፃችን ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!!