የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-3 መቻል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር መቻል ወልዋሎን 3-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።
አሸናፊ በቀለ – ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

“አሁን ያመጣናቸው ልጆች ዘግይተው ነው ቡድኑን የተቀላቀሉት በቀጣይ ሲቀናጁ የተሻለ ነገር ይፈጥራሉ ብለን እንጠብቃለን።”
ገብረክርስቶስ ቢራራ – መቻል

“ገና አራት ጨዋታ ነው አንድ ቡድን እንደዚህ ነው ለማለት ያስቸግራል ከጨዋታ ጨዋታ ስህተቶቻችንን እያረምን ተሽለን ለመቅረብ እንሞክራለን።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link