የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 ባህርዳር ከተማ


አዞዎቹ የጣናውን ሞገድን በማሸነፍ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ ካሳኩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

አሰልጣኝ በረከት ደሙ – አርባምንጭ ከተማ

”ባለፉት ሶስት ጨዋታ እኛ ካለን አቅም አንፃር የሚጠበቅብንን ውጤት አላመጣንም፤ውጤት ያላመጠናው የአቅም ችግር ኖሮብን አይደለም።ለዚህ ጨዋታ ባሰብነው መንገድ ጠንካራ ስራ ሰርተን ውጤታማ ሆነናል።”
አሰልጣኝ ደግዓረግ ይግዛው – ባህርዳር ከተማ

”የተገኙ የግብ እድሎችን መጠቀም ባለመቻላችን ራሳችን ላይ ጫና ፈጥረናል።መጨረሻው የሜዳ ክፍል ላይ የሚገኙ ኳሶችን አጠቃቀም በተመለከተ ማሳደግ ማሻሻል ያለቡን ነገሮች አሉ። የጨዋታ መንገዳችን ችግር አለበት ብዬ አላስብም።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link