የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና

ድሬዳዋ ከተማ ሲዳማ ቡናን 3-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ

“የ10 ሰዓት ጨዋታ እንደመሆኑ ጥንቃቄ የሚፈልግ ጨዋታ ነበር ፤ ከውጤትም ሆነ ከእንቅስቃሴ አንፃር ዛሬ የተሻልን ነበርን።”

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው – ሲዳማ ቡና

“ጨዋታው ሁለት አይነት መልክ ነበረው ፤ በመጀመሪያው አጋማሽ ነበር ጨዋታው የተጠናቀቀው ማለት ይቻላል ገና ስንጀምር ኳሱን ተረጋግተን ለመጫወት ነበር ፍላጎታችን ነገርግን ስንጀምር ስህተት ሰርተናል።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link