የኢትዮጵያ እግርኳስ ድምፅ !
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል።
አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ “በጨዋታው ግብ ስላላስቆጠርን ቅር ብሎኛል ፤ በብዙ መልኩ ጥሩ ብንሆንም እድለቢሶች ነበርን።”
አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ “ከዕረፍት እንደመምጣታችን በሁለታችንም በኩል ጥሩ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ነበር ፤ በውጤቱ አልተከፋሁም።”
ሙሉውን ለማድመጥ – Link