የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

ያለግብ ከተጠናቀቀው ተጠባቂው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል።

ምክትል አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ – መቻል

“በሁለቱም አጋማሾች ጥሩ ተንቀሳቅሰናል በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ተጭነን ተጫውተናል።”

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ

“ለሁለታችንም ውጤቱ አስፈላጊ ስለነበር ውጥረት የበዛበት ነበር ፤  መሀመድኑር ናስር አንድ ግለሰብ ቢሆንም የሚፈጥረው ተፅዕኖ አለ።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link