የአስራ አምስተኛ ሳምንት ማሳረጊያ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና መቻልን ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
አሰሰልጣኝ ውበቱ አባተ – ፋሲል ከነማ
“ ከባድ ጨዋታ ነበር ፤ ጥሩ ቡድን ነው የገጠምነው። እስከ መጨረሻው ጥሩ ፉክክር የነበረበት ጨዋታ ነበር በመጨረሻም ነጥብ ተጋርተን ወጥተናል።”
ረዳት አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ – መቻል
“ ጨዋታው ጥሩ ነበር ፤ በርካታ ስህተቶች በመስራታችን እጃችን የነበረውን ውጤት አሳልፈን ሰጥተናል። ”
ሙሉውን ለማድመጥ – LINK