ፕሪምየር ሊግ

ሽረ ምድረ ገነት የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

ሽረ ምድረ ገነቶች ቡድናቸውን ማጠናቀር ቀጥለውበታል። በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቀደም ብሎ በዝውውሩ መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣ በኃይሉ ግርማ፣ ቢንያም ላንቃሞ፣ ፀጋአብ ዮሐንስን እንዲሁም አጥቂው አቤል…

ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በተጠናቀቀው ውድድር አብሮ የቆየው የመስመር ተከላካያይ ማረፊያው ዐፄዎቹ ቤት ሊሆን ነው። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በይፋ ለመሾም የተቃረቡት ዐፄዎቹ የምኞት ደበበ ወል በማራዘም በተጨማሪ ግብ ጠባቂ ሞይስ ፓውቲ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…