ፕሪምየር ሊግ

ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 5 | የሜዳ ባለቤቶች ሽንፈት እና የቀጥታ ሥርጭቱ ተፅዕኖ

ወደ “Home And Away” ፎርማት በተመለሰው ሊጋችን በመጀመሪያው ሳምንት በሜዳቸው ከተጫወቱ ዘጠኝ ቡድኖች አንዳቸውም ድል አለማድረጋቸው የሳምንቱ የመጨረሻ ዐበይት ጉዳያችን ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕለተ ዓርብ መጋቢት 4/2012 ዓ/ም የኮቪድ…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | መላ ሊበጅለት የሚገባው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ

የዚህኛው ሳምንት ሌላኛው የትኩረት አጀንዳችን ዝብርቅርቅ ያለው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ ነው። በመጀመሪያ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከተመለከትናቸው ጉዳዮች መካከል በሜዳ ጠርዝ የሚቀመጡ በመጠን የተለያዩ ማስታወቂያዎች ጉዳይ አንዱ ነው ፤ ይህም…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading
ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…