ዋልያዎቹ
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
👉 “የመጀመሪያ 10 ደቂቃ ላይ የሠራናት ስህተት ዋጋ አስከፍላናለች።” 👉 “አሰልጣኝ እንደመሆኔ መጠን እንኳን 4 ጨዋታ ቀርቶ 30 ሴኮንድ ብቻ ቢቀርም…።” 👉 “እንደ ሀገር የአጥቂዎች ችግር አለብን። ከ30 በላይ ተጫውቶ…
ፕሪምየር ሊግ
ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | መላ ሊበጅለት የሚገባው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ
የዚህኛው ሳምንት ሌላኛው የትኩረት አጀንዳችን ዝብርቅርቅ ያለው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ ነው። በመጀመሪያ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከተመለከትናቸው ጉዳዮች መካከል በሜዳ ጠርዝ የሚቀመጡ በመጠን የተለያዩ ማስታወቂያዎች ጉዳይ አንዱ ነው ፤ ይህም…
ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 2 | የአዳማ ከተማ መለያ ጉዳይ
በአዲሱ የውድድር ዘመን ሁለተኛ የትኩረት አጀንዳችን የአዳማ ከተማ መለያ ሆኗል! ለአዲሱ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ሊጉን ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመግጠም የጀመሩት አዳማ ከተማዎች በጨዋታው ይዘው ከወጡት ሦስት ነጥብ ባሻገር…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ
የግል አስተያየት| ዘመነ ዓለማቀፋዊነት እምቢ ያለው የሀገራችን እግር ኳስ እስከ መቼ ?
የ “Off-Season” አያያዛችን እስከመቼ በልማድዊ እና ኋላቀር አሠራር ይቀጥላል ? በሰራዊት ብሩ በዓለም እግር ኳስ አንድ የውድድር ዘመን ሲጠናቀቅ ተጫዋቾች ለተወሰነ ጊዜ እረፍት እንዲያገኙ ይደረጋል። በዚህም ተጫዋቾቹ አካላቸውንና አእምሯቸውን የሚያድሱበት፣…
Continue Readingኢትዮጵያውያን በውጪ
ሎዛ አበራ የሉሲዎቹን ስብስብ ልትቀላቀል ነው
ለአሜሪካው ዲሲ ፓወር የምትጫወተው አጥቂዋ ለሉሲዎቹ የመልስ ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች። ለ2028 የሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ኪጋሊ…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…

