ፕሪምየር ሊግ

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን

የሃያ አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ከድል መልስ የሚገናኙ ቡድኖች የሚያደርጉት የሮድዋ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል በመመለስ ወደ ዋንጫው የሚያደርገውን ግስጋሴ ገፍቶበታል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓመታት በኋላ በአንድ ውድድር ዓመት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገበበትን ድል ሲያሳካ ወልቂጤዎች አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል። በተከታታይ ሽንፈት እያስተናገደ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ በመቻል 3-0 ከተሸነፈበት ስብስቡ ጌቱ ኃይለማርያም…

Continue Reading

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…