ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘‘አብርሃም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’’ ስር የሚሰራ ድረ-ገፅ ነው፡፡
ሶከር ኢትዮጵያ ህዳር 23 ቀን 2005 ዓ.ም ፌስቡክ ላይ መረጃዎችን በመልቀቅ ስራ የጀመረች ሲሆን ድረ-ገፁ ታህሳስ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ስራ ጀመረ።
ድረ-ገፁ ኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች ፣ ቁጥራዊ መረጃዎች ፣ ታሪኮች ፣ ጥልቅ ዘገባዎች ፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡
አድራሻ
አዲስ አበባ – የካ ክፍለ ከተማ – መገናኛ – ዳያስፖራ አደባባይ ህንፃ – ሶስተኛ ፎቅ – ቢሮ ቁጥር 2
ስልክ ቁጥር – 251-913-041-925
ኢሜይል – [email protected]
የሶከር ኢትዮጵያ አባላት
መራሄ አርታኢ (Managing Editor)
– አብርሃም ገብረማርያም (0913-04-19-25)
መጋቤ አርታኢ (Executive Editors)
– ሳሙኤል የሺዋስ (0910-84-75-05)
– ዮናታን ሙሉጌታ (0919-36-08-57)
አርታኢ (Editors)
– ሚልኪያስ አበራ (0912-99-42-36)
– ሚካኤል ለገሰ (0911-85-65-87)
– ዳንኤል መስፍን (0911-12-76-85)
– አምሃ ተስፋዬ (0930-64-13-52)
– ዳዊት ፀሃዬ (0920-82-75-08)
የማስታወቂያና ስፖንሰርሺፕ ጉዳዮች
– አምሃ ተስፋዬ (0930-64-13-52)