የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (6ኛ ሳምንት)
ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008

ጋምቤላ ከ መቱ ከተማ (ውጤት አልደረሰም)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
አሶሳ ከተማ 1-1 ከፋ ቡና
ዩኒቲ ጋምቤላ 1-1 ሚዛን አማን

image

መካከለኛ ዞን ምድብ ለ (9ኛ ሳምንት)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
ወልቂጤ ከተማ 2-1 ሆለታ ከተማ
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 3-1 ቦሌ ገርጂ
አራዳ ክ/ከተማ 1-0 ጨፌ ዶንሳ
አምቦ ከተማ 0-1 ወሊሶ ከተማ

image

ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ኮንሶ ኒውዮርክ 1-0 ጎፋ ባሪንቾ
ወላይታ ሶዶ 0-3 ቡሌ ሆራ
ጋርዱላ 2-3 አምበሪቾ
ዲላ ከተማ 3-1 ሮቤ ከተማ

image

መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ (11ኛ ሳምንት)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ዱከም ከተማ 1-0 ቱሉ ቦሎ
መቂ ከተማ ከ የካ ክ/ከተማ (ውጤት አልደረሰም)
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 0-1 ለገጣፎ ከተማ
ቡታጅራ ከተማ 2-1 ልደታ ክ/ከተማ

image

ምስራቅ ዞን (9ኛ ሳምንት)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ወንጂ ስኳር 0-1 መተሃራ ስኳር
አሊ ሐብቴ ጋራዥ 1-1 ካሊ ጅግጅጋ
ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ 1-2 ሞጆ ከተማ
ሐረር ሲቲ 1-2 ቢሾፍቱ ከተማ

image

-የሰሜን ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ እና ለ በዚህ ሳምንት እረፍት ላይ ናቸው፡፡

Leave a Reply