ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የደቡብ-ምስራቅ ዞን 7ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ጥሩነሽ ዲባባ 2-4 ሲዳማ ቡና
ሴናስ ዋቁማ እና ፍቅርአዲስ ገዛኸኝ | ተራማጅ ተስፋዬ (3) ፣ ታሪኳ ደቢስ

ድሬደዋ ከተማ 2-0 አዳማ ከተማ
ይታገሱ ተገኝወርቅ (2)

ሀዋሳ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ
አይናለም አሳምነው እና እታለም አመኑ | ፀጋነሽ ወረና

image

Leave a Reply