መከላከያ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

መከላከያ 1-0 ሲዳማ ቡና
44′ ባዬ ገዛኸኝ


ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው በመከላከያ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
87′
ሚካኤል ደስታ ወጥቶ ማራኪ ወርቁ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
82′
በረከት አዲሱ ወጥቶ ፀጋዬ ባልቻ ገብቷል፡፡

79′ ሳሙኤል ሳሊሶ ከርቀት የሞከረውን ኳስ ፍቅሩ ይዞበታል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
77′
አሳምነው አንጀሎ ወጥቶ አዲስአለም ደበበ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
74′
ሳሙኤል ታዬ ወጥቶ በሃይሉ ግርማ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
73′
ሙሉቀን ደሳለኝ ወጥቶ ሽመልስ ተገኝ ገብቷል፡፡

68′ ከቅጣት ምት የተሻገረውን ኳስ ጀማል ጣሰው በአግባቡ ባለመቆጣጠሩ ወደግብነት ሊቀየር ተቃርቦ ነበር፡፡

55′ ሲዳማ ቡናዎች የአቻነት ግብ ለማግኘት ጫና ፈጥረው እየተንቀሳሱ ነው፡፡

50′ አሳምነው የመታውን ቅጣት ምት ጀማል ጣሰው ተንሸራቶ አውጥቶታል፡፡

ተጀመረ!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡


* በአሁኑ ሰአት በአዲስ አበባ ስታድየም ዝናብ በመጣል ላይ ይገኛል፡፡ ቡድኖቹ ወደሜዳ ተመልሰዋል፡፡


እረፍት!
የመጀመርያው አጋማሽ በመከላከያ መሪነት ተጠናቋል፡፡

45′ ባዬ ገዛኸኝ የግብ ጠባቂውን መውጣት ተመልክቶ ቺፕ ያደረገው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

ጎልልል!!!! መከላከያ
ቴዎድሮስ በቀለ ከመስመር ያሻገረውን ኳስ ባዬ ገዛኸኝ በአግባቡ ተቆጣጥሮ መከላከያን ቀዳሚ ያደረገች ግብ አስቆጥሯል፡፡

ቢጫ ካርድ
41′
አዲሱ ተስፋዬ በአሳምነው አንጀሎ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡ ቅጣት ምቱን ፍፁም መቶ ኢላማውን ስቷል፡፡

36′ ባዬ ገዛኸኝ ከርቀት የሞከረው ቅጣት ምት በግቡ አናት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

28′ ሚካኤል ደስታ የሞከረውን ቅጣት ምት ፍቅሩ ወዴሳ አውጥቶታል፡፡

ቢጫ ካርድ
27′
ፍቅሩ ወዴሳ ከፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውጪ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

18′ ሳሙኤል ታዬ ከርቀት የመታው ኳስ ኢላማውን ስቶ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

15′ በስታዲየሙ የተገኘው ተመልካች እጅግ ጥቂት ነው፡፡ የተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ድምፅም በጉልህ ይሰማል፡፡

10′ ጨዋታው በቀዘቀዘ እንቅስቃሴ 10 ደቂቃዎች ዘልቋል፡፡

ተጀመረ!
ጨዋታው በመከላከያ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡


የመከላከያ አሰላለፍ

1 ጀማል ጣሰው

6 ታፈሰ ሰርካ – 16 አዲሱ ተስፋዬ – 29 ሙሉቀን ደሳለኝ – 3 ቴዎድሮስ በቀለ

10 ፍሬው ሰለሞን – 13 ሚካኤል ደስታ – 26 ኡጉታ ኦዶክ

9 ሳሙኤል ሳሊሶ – 12 ባዬ ገዛኸኝ – 19 ሳሙኤል ታዬ

ተጠባባቂዎች
22 ይድነቃቸው ኪዳኔ
20 ሚልዮን በየነ
7 ማራኪ ወርቁ
2 ሽመልስ ተገኝ
17 መሀመድ ናስር
11 ካርሎስ ዳምጠው
21 በሃይሉ ግርማ


የሲዳማ ቡና አሰላለፍ

1 ፍቅሩ ወዴሳ

2 ዘነበ ከበደ – 4 አንተነህ ተስፋዬ – 33 አወል አብደላ – 15 ሳውሬል ኦልሪሽ

5 ፍፁም ተፈሪ – 26 አሳምነው አንጀሎ – 20 ሙሉአለም መስፍን – 14 አዲስ ግደይ

9 በረከት አዲሱ – 13 ኤሪክ ሙራንዳ

ተጠባባቂዎች
24 ለይኩን ነጋሽ
16 እምሻው ካሱ
6 አዲስአለም ደበበ
19 ተመስገን ካስትሮ
25 ክፍሌ ኪአ
27 ላኪ ባሪለዱም ሳኒ
11 ፀጋዬ ባልቻ
 


 

Leave a Reply