ጋቦን 2017: ለሌሶቶው ጨዋታ የተመረጡ 25 ተጫዋቾች ታውቀዋል

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ኢትዮጵያ ከ ሌሶቶጋር ለምታደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 25 ተጫዋቾችን መርጠዋል፡፡

ጀማል ጣሰው እና ሳምሶን አሰፋ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ብሄራዊ ቡድን ሲመለሱ የቡናዎቹ አህመድ ረሺድ እና ኤፍሬም ወንድወሰን እንዲሁም የሀዋሳው ደስታ ዮሃንስ ደግሞ ለመጀመርያ ጊዜ የዋልያዎቹ ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡

ግብ ጠባቂዎች

ጀማል ጣሰው (መከላከያ) ፣ አቤል ማሞ (ሙገር ሲሚንቶ) ፣ ሳምሶን አሰፋ (ድሬዳዋ ከተማ)

ተከላካዮች

አዲሱ ተስፋዬ (መከላከያ) ፣ አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ፣ ኤፍሬም ወንድወሰን (ኢትዮጵያ ቡና) ፣ አብዱልከሪም መሀመድ (ኢትዮጵያ ቡና) ፣ አህመድ ረሺድ (ኢትዮጵያ ቡና) ፣ ደስታ ዮሀንስ (ሀዋሳ ከተማ) ፣ ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት) ፣ አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና) ፣ ያሬድ ባየህ (ዳሽን ቢራ)

አማካዮች

ሽመልስ በቀለ (ፔትሮጄት) ፣ ኤፍሬም አሻሞ (ኢትዮጵየያ ንግድ ባንክ) ፣ ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና) ፣ አስራት መገርሳ (ዳሽን ቢራ) ፣ ታደለ መንገሻ (አርባምንጭ ከተማ) ፣ በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ፣ ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ፣ ጋቶች ፓኖም (ኢትዮጵያ ቡና) ፣ ኤልያስ ማሞ (ኢትዮጵያ ቡና)

አጥቂዎች

ጌታነህ ከበደ (ፕሪቶርያ ዩኒቨርሲቲ) ፣ ሳላዲን ሰኢድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ፣ ታፈሰ ተስፋዬ (አዳማ ከተማ) ፣ ዳዊት ፍቃዱ (ደደቢት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *