የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በማዳጋስካር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ከግብፅ ጋር ያደርጋል፡፡በአሰልጣኝ አጥናፉ አለሙ የሚመራው ብሄራዊ ቡድኑ በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የሚጫወቱ 40 ተጫዋቾችን ያካተተ ምርጫ አድርጓል፡፡ የስም ዝርዝሩ ይህንን ይመስላል፡- ያጋሩ Share on Facebook Share Share on TwitterTweet Send email Mail 2016-05-23