የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (10ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2008

ደባርቅ ከተማ 1-0 ጎጃም ደብረማርቆስ

ዳሞት ከተማ 4-0 ዳባት ከተማ

አማራ ፖሊስ 5-0 አዊ እምፒልታቅ

 

አራፊ ቡድን – አምባ ጊዮርጊስ

PicsArt_1464013751943

መካከለኛ ዞን ምድብ ለ (10ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2008

ሆለታ ከተማ 0-1 ወሊሶ ከተማ

አምቦ ከተማ 1-3 አራዳ ክ/ከተማ

ጨፌ ዶንሳ ከተማ 0-1 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ

 

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2008

07:00 ቦሌ ገርጂ ዩኒየን ከ ወልቂጤ ከተማ

(አበበ ቢቂላ)

PicsArt_1464013831666

ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (13ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2008

ጎባ ከተማ 2-1 ቡሌ ሆራ

ኮንሶ ኒውዮርክ 2-0 አንባሪቾ

ወላይታ ሶዶ 0-0 ሮቤ ከተማ

ጋርዱላ ከ ዲላ ከተማ (ለሌላ ጊዜ ተላልፏል)

 

አራፊ ቡድን – ጎፋ ባሪንቾ

PicsArt_1464014247080

 

መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ (13ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2008

ዱከም ከተማ 0-1 ለገጣፎ ከተማ

መቂ ከተማ 1-1 ልደታ ክ/ከተማ

 

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2008

05:00 ቦሌ ክ/ከተማ ከ የካ ክ/ከተማ

09:00 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከ ቡታጅራ ከተማ

 

አራፊ ቡድን – ቱሉ ቦሎ

PicsArt_1464014232576

-ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ ፣ ደቡብ ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ እና ምስራቅ ዞን በዚህ ሳምንት ጨዋታ አላደረጉም፡፡

1 Comment

Leave a Reply