የኢትዮጵያ U-17 ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

መካከለኛ ዞን (14ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ጎይቶም ነጋ

ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2008

ኢ/ወ/ስ አካዳሚ 0-0 አዲስ አበባ ከተማ

ደደቢት 2-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ብሩክ ብርሃኑ (ፍቅም) ፣ አብዱልሃፊዝ ቶፊቅ

ረቡዕ ግንቦት 17 ቀን 2008
05፡00 አፍሮ ጽዮን ከ ኤሌክትሪክ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)

07፡00 መከላከያ ከ ሀረር ሲቲ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)

PicsArt_1464016558091

PicsArt_1464019249657

ደቡብ-ምስራቅ ዞን (7ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ ግንቦት 13 ቀን 2008

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

ሲዳማ ቡና 1-3 አዳማ ከተማ

PicsArt_1464019190979

Leave a Reply