ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2008
ምድብ ሀ
የ08:00 ጨዋታዎች
FT ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 0-0 ሱሉልታ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
FT አማራ ውሃ ስራ 2-2 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. (ባህርዳር)
የ09:00 ጨዋታዎች
FT መቀለ ከተማ 0-0 ሙገር ሲሚንቶ
(አዲግራት)
FT ወሎ ኮምቦልቻ 0-1 ፋሲል ከተማ (ኮምቦልቻ)
FT ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን 1-0 አአ ፖሊስ (ደብረብርሃን)
FT አክሱም ከተማ 1-0 ቡራዩ ከተማ (አክሱም)
FT ወልድያ 2-0 ኢትዮጵያ መድን (ወልድያ)
የ10:00 ጨዋታ
FT ባህርዳር ከተማ 0-0 ሰበታ ከተማ (ባህርዳር)
ምድብ ለ
FT ሻሸመኔ ከተማ 2-1 ጂንካ ከተማ (ሻሸመኔ)
FT ደቡብ ፖሊስ 7-0 ፌዴራል ፖሊስ (ሀዋሳ)
FT ጅማ ከተማ 0-1 ጅማ አባ ቡና (ጅማ)
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 1-1 ሀላባ ከተማ (ድሬዳዋ)
FT ወራቤ ከተማ 2-0 ነገሌ ቦረና (ወራቤ)
FT አርሲ ነገሌ 3-0 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አርሲ ነገሌ)
የ10:00 ጨዋታዎች
FT አዲስ አበባ ከተማ 6-0 ናሽናል ሴሜንት (አበበ ቢቂላ)
እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008
09:00 ነቀምት ከተማ ከ ባቱ ከተማ (ነቀምት)