የአአ ተስፋ ሊግ 17ኛ ሳምንት ውጤቶች

ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2008

ሙገር ሲሚንቶ 4-1 ኢትዮጵያ ቡና

አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን

 

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7-0 ሰውነት ቢሻው

ኢ/ወ/ስ አካዳሚ 0-1 ደደቢት

 

* መከላከያ በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡

* ሁሉም ጨዋታዎች አበበ ቢቂላ ተካሂደዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *