ረቡዕ ግንቦት 24 ቀን 2008
ሐረር ሲቲ 2-1 አፍሮ ጽዮን
ታድዮስ አዱኛ (2) |
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-3 አዲስ አበባ ከተማ
ቢንያም በቀለ ፣ በለጠ ታምሩ | መሃመድ አሚን ፣ የአብቃል ፈረጃ ፣ ብሩክ ሙሉጌታ
ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2008
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 መከላከያ
ዳግማዊ አርአያ ፣ ወንድወሰን ቢራራ | ዮሃንስ ደረጄ
ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ኢ/ወ/ስ አካዳሚ
– እሸቱ ጌታሁን (2)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ደደቢት
– ረመዳን የሱፍ
የ16ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ቅዳሜ ግንቦት 27 ቀን 2008
03:00 አፍሮ ፅዮን ኮንስትራክሽን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
05:00 ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ቡና (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008
09:00 መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ባንክ ሜዳ ፣ ሲኤምሲ)
ረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 2008
08:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ሐረር ሲቲ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)
10:00 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)
ማስታወሻ
– የመካከለኛ ዞን ሊጠናቀቅ 3 ሳምንታት ሲቀሩት የደቡብ-ምስራቅ ዞን 1 ሳምንት ይቀረዋል፡፡
– የማጠቃለያ ወድድሩ በ10 ክለቦች መካከል ይደረጋል፡፡ ከመካከለኛው 6 ፣ ከደቡብ-ምስራቅ 4 ክለቦች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡
– ከመካከለኛው ዞን 4 ቡድኖች (ደደቢት ፣ ንግድ ባንክ ፣ ሐረር ሲቲ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ) ለማጠቃለያው ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡
– የደቡብ-ምስራቅ ዞን ተሳታፊ የሆኑት ሁሉም ክለቦች ወደ ማጠቃለያ ውድድሩ ያልፋሉ፡፡
– ውድድሩ የሚካሄድበት ቀን እና ቦታ ይፋ አልሆነም፡፡ የአምናው ውድድር በአዳማ መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡