ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ : መካከለኛ-ሰሜን ዞን 20ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2008

09:00 ዳሽን ቢራ ከ ደደቢት (ጎንደር)

09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሙገር ሲሚንቶ (አአ ስታድየም)

11:30 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ እቴጌ (አአ ስታድየም)

ረቡዕ ግንቦት 24ቀን 2008

09:00 ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ  ከ ልደታ ክ/ከተማ (አአ ስታድየም)

11:30 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ ስታድየም)

PicsArt_1464682068915


ማስታወሻ

– የዞኑ ውድድር ሊጠናቀቅ ይህን ሳምንት ጨምሮ የ4 ሳምንት ጨዋታዎች ይቀራሉ፡፡

– ከዚህ ዞን ለማጠቃለያ ውድድር የሚያልፉ ክለቦች 6 ናቸው፡፡ 5 ክለቦች (በሃምራዊ ቀለም የተፃፉት) ከወዲሁ ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ በቀይ ቀለም የተፃፉት ደግሞ ወደ ማጠቃለያው እንደማያልፉ ያረጋገጡ ናቸው፡፡ ኤሌክትሪክ ቀሪዋን አንድ ቦታ ለመያዝ ሲቃረብ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ጠባብ የማለፍ ተስፋ አለው፡፡

– የማጠቃለያ ውድድሩ በሃዋሳ ከሰኔ 14 እስ 30 ይካሄዳል፡፡ ከመካከለኛው-ሰሜን ዞን 6 ፣ ከደቡብ-ምስራቅ 4 በድምሩ 10 ክለቦች ይሳተፋሉ፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *