የአአ ተስፋ ሊግ 18ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

ማክሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 መከላከያ

ኤሌክትሪክ 3-0 ሰውነት ቢሻው

ረቡዕ ግንቦት 25 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ኢትዮጵያ መድን

ሙገር ሲሚንቶ 0-0 ጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 4-2 አዳማ ከተማ


የደረጃ ሰንጠረዥ

PicsArt_1464807388118


የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአአ ተስፋ ሊግ ሊጠናቀቅ የ4 ሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *