ቅዳሜ ግንቦት 27 ቀን 2008
03:00 ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
05:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
07:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ሰውነት ቢሻው
እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008
08:00 አዳማ ከተማ ከ ደደቢት
10:00 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወጣቶች አካዳሚ
– ኢትዮጵያ ቡና በዚህ ሳምንት አራፊ ነው፡፡
– ሊጠናቀቅ 3 ሳምንት ብቻ ቀርቶታል፡፡
-ሁሉም ጨዋታዎች አበበ ቢቂላ ስታድየም ይካሄዳሉ፡፡