የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፡ 19ኛ ሳምንት ውጤት እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ምድብ ሀ

አርብ ግንቦት 26 ቀን 2008

አዲስ አበባ ፖሊስ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ


ቅዳሜ ግንቦት 27 ቀን 2008

09:00 አማራ ውሃ ስራ ከ መቀለ ከተማ (ባህርዳር)

09:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወልዲያ (አዲግራት)

09:00 ቡራዩ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ (ቡራዩ)

09:00 ሰበታ ከተማ ከ ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን (ሰበታ)

09:00 ፋሲል ከተማ ከ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (ጎንደር)

09:00 ኢትዮጵያ መድን ከ አክሱም ከተማ (መድን ሜዳ)


PicsArt_1464584489886


ምድብ ለ

ቅዳሜ ግንቦት 27 ቀን 2008

09:00 አርሲ ነገሌ ከ ሻሸመኔ ከተማ (አርሲ ነገሌ)

09:00 አአ ዩኒቨርሲቲ ከ ወራቤ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

09:00 ነገሌ ቦረና ከ ድሬዳዋ ፖሊስ (ነገሌ ቦረና)

09:00 ሀላባ ከተማ ከ ጅማ ከተማ (ሀላባ)

09:00 ናሽናል ሴሜንት ከ ነቀምት ከተማ (ድሬዳዋ)

09:00 ባቱ ከተማ ከ ጂንካ ከተማ (ባቱ)


PicsArt_1464584416495


ለሌላ ጊዜ የተላለፉ ጨዋታዎች

ሱሉልታ ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ

ጅማ አባ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ

ፌዴራል ፖሊስ ከ አአ ከተማ


ማስታወሻ

– ውድድሩ ሊጠናቀቅ ይህን ሳምንት ጨምሮ 12 ሳምንት ይቀራል፡፡

– ከየምድቡ 1ኛ እና 2ኛ ሆነው የሚያጠናቅቁ 4 ክለቦች በቀጥታ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያልፋሉ፡፡ በቀጣዩ አመት ፕሪሚየር ሊጉ 16 ክለቦች መካከል ይደረጋል፡፡

– ከየምድቡ 15ኛ እና 16ኛ ሆነው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ወደ ብሄራዊ ሊግ ይወርዳሉ፡፡


9 Comments

  1. check now Fasil Kenema Fc is on the 1st, leader of the group by 38 point.

  2. ሶከሮች በርቱ ለሀገር ዉሰጥ መረጃ ቀዳሚ ናችሁ ቤዚሁ ቀጥሉ::ነገር ግን የሁል ጊዜ ጥያቄዬ የከፍተኛ ሊግ ሙሉ ፕሮግራምን ለምንድነዉ የማታሳዉቁን እንዲሁም ግጥሚያዎችን ከ 2 እና 3 ቀናት በፊት ፖስት ብታደርጉ::
    በተረፈ ሶከሮች አንደኛ አባቡና የጅማ ከተማ አሌኝታ በቀጣይ ሲዝን በፕርሚየር ሊጉ እንገናኝ::

    አባ ቡና የኛ!!

  3. bemekelle fm ye sport gazitegna negn yenante info. wow….des ylal..entegagezalen…

  4. ዛሬ በጣም ግልፅ የሆነ ገለፃ ስላደረጋችሁልን እናመሰግናለን። ከየምድቡ 1ኛ እና 2ኛ የሚያልፉ ከሆነ 4ቡድን ወደ ፕርሚየር ሊግ ይመጣል ማለት ነው? የሚወርዱትስ?ለትብብራችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።

  5. yaligebagn neger ke midibu 1&2 yemihonu kileboch kalefu mechi amet ne premeligu sint kileb nw yemisatefewu?

Leave a Reply