ቅዳሜ ግንቦት 28 ቀን 2008
(ሁሉም ጨዋታዎች 09:00 የጀመሩ ናቸው)
ምድብ ሀ
FT አማራ ውሃ ስራ 1-1 መቀለ ከተማ
(ባህርዳር)
FT ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 2-1 ወልዲያ
(አዲግራት)
FT ቡራዩ ከተማ 1-0 ባህርዳር ከተማ
(ቡራዩ)
FT ሰበታ ከተማ 3-0 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን
(ሰበታ)
FT ፋሲል ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
(ጎንደር)
FT ኢትዮጵያ መድን 0-0 አክሱም ከተማ
(መድን ሜዳ)
ምድብ ለ
FT አርሲ ነገሌ 1-0 ሻሸመኔ ከተማ
(አርሲ ነገሌ)
FT አአ ዩኒቨርሲቲ 0-2 ወራቤ ከተማ
(አበበ ቢቂላ)
FT ነገሌ ቦረና 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
(ነገሌ ቦረና)
FT ሀላባ ከተማ 1-1 ጅማ ከተማ
(ሀላባ)
FT ባቱ ከተማ 1-2 ጂንካ ከተማ
(ባቱ)
10:00 የጀመረ ጨዋታ
FT ናሽናል ሴሜንት 1-1 ነቀምት ከተማ
(ድሬዳዋ)
አርብ ግንቦት 26 ቀን 2008
አዲስ አበባ ፖሊስ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ
ለሌላ ጊዜ የተላለፉ ጨዋታዎች
ሱሉልታ ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ
ጅማ አባ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ
ፌዴራል ፖሊስ ከ አአ ከተማ