ምድብ ሀ
ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008
መቀለ ከተማ 1-0 ሱሉልታ ከተማ
ክብሮም አስመላሽ
ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 ሰበታ ከተማ
ሆኒ ኦጁሉ | ተመሰገን ገ/ ኪዳን
ሰ/ሸ/ደ ብርሃን 1-1 ቡራዩ ከተማ
| ደርብ ጅማ
ባህርዳር ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ መድን
ሀብታሙ ወልዴ
አክሱም ከተማ 0-1 ወልዋሎ አ/ዩ
ሃፍተማርያም መሃሪ
ወልዲያ 0-0 አማራ ውሃ ስራ (ተቋርጧል)
ምድብ ለ
ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008
ሻሸመኔ ከተማ 1-0 ባቱ ከተማ
አባተ
ጂንካ ከተማ 4-1 ናሽናል ሴሜንት
ገሌ መርዬ (2) ፤ ሀቁምንይሁን ገዛኸኝ ፣ ኪዳነማርያም ሀብቴ | መሃመድ ጀማል
ነቀምት ከተማ 0-0 ፌዴራል ፖሊስ
ጅማ ከተማ 1-1 ነገሌ ቦረና
መላከ መስፍን | ዳዊት ታደሰ
ወራቤ ከተማ 1-1 አርሲ ነገሌ
የሺጥላ ዳቢ | ምትኬ ጌታቸው
ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 3-2 አአ ፖሊስ
ኤልያስ ፣ ብሩክ ፣ ምትኩ
ድሬዳዋ ፖሊስ 5-1 አአ ዩኒቨርሲቲ
መሃመድ አህመድ (2) ፣ በድሉ ጌታቸው ( በራሱ ጎል ላይ) ፣ ኢብራሒም ከድር | ከነአን ማርክነህ
ሀሙስ ሰኔ 9 ቀን 2008
09:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (አበበ ቢቂላ)
09:00 ደቡብ ፖሊስ ከ ሀላባ ከተማ (ሀዋሳ)
09:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ፋሲል ከተማ (መድን ሜዳ)
mekelle kenema the winner in hagher league reely
እባካችሁ ቀሪዎቹን የከፍተኛ ሊግ ግጥሚያዎች አሳዉቁን ተስተካካዮቹን ጨምሮ የዘወትር ደንበኛችሁ ነኝ እወዳችኃለዉ ሶከሮች!!!
ጂማ አባቡና የኛ!!
Welealo vs axum
Fighit