የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፉትሳል ዋንጫ መረጃዎች

ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2008 ዓ.ም – በብሄራዊ የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ

 

ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም

አሴጋ 5-15 ኢኤስኤፍ

(አብይ ካሳሁን፣ ቴዎድሮስ ግዛው፣ ዮሴፍ አሰፋ፣ አበበ አየለ፣ ኤልሻዳይ ቤኩማ) | (ቢኒያም አሰፋ [8]፣ ኤልያስ በኃይሉ፣ ሮቤል ሰለሞን [2]፣ አትክልት ስብሃት [2]፣ እስማኤል ሰይፉ [2])

PicsArt_1466023359517

ጂኬ ኢትዮጵያ 8-6 ብሉቤል ኮምፒዩተር

(ኤፍሬም አሻግሬ [2]፣ ያፌት ከተማ፣ ቢኒያም ወርቁ፣ ዮናስ ማህደር [3]፣ ካሌብ ጂያኒ) | (ኤርሚያስ ኃይሌ፣ ደብሮም ሐጎስ፣ ዕድሉ ደረጀ፣ ኤፍሬም አበራ [2]፣ እንዳልካቸው መኮንን)

PicsArt_1466023427132

ቲጂና ጓደኞቹ – 18-11 አበበ ቢቂላ

(አብዱልከሪም ሀሰን [5] ፣ ለሚ ኢታና [5]፣ መሐመድ ወርቁ [3]፣ ሠለሞን ፈለቀ፣ ትዕግስቱ ዓለሙ፣ በልሁ ኃይሌ [2]፣ ሲሳይ ነጋሽ)  |  (ሃሪቤል በቀለ፣ ሄኖክ ብርሃኑ፣ ጎይትኦም ንጉሴ [2]፣ ሰዒድ ኪያር [3]፣ ሳምሶን ሚካኤል [3])

 

ሊና ሆቴል 5-5 ኪምብሪያ ኢትዮጵያ

(ኃይሉ አድማሱ፣ ዳንኤል ደሳለኝ፣ ባይሳ ጅማ [2]፣ ተስፋሁን አበራ) | (ካህሊ ጌታነህ፣ ደረጀ ለማ፣ ብሌን ግዛቸው [2]፣ ይሄይስ ተፈራ)

 

ከፍተኛ ግብ አግቢዎች

ቢኒያም አሰፋ (ኢኤስኤፍ) – 8

ለሚ ኢታና (ቲጂና ጓደኞቹ) – 7

መሐመድ ወርቁ (ቲጂና ጓደኞቹ) – 5

አብዱልከሪም ሀሰን (ቲጂና ጓደኞቹ) – 5

ብሌን ግዛቸው (ኪምብሪያ) – 4

ተስፋሁን አበራ (ሊና ሆቴል) – 4

ሰዒድ ኪያር (አበበ ቢቂላ) – 4

 

ቀጣይ ጨዋታዎች

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

07፡00 ኢኤስኤፍ ከ ብሉቤል

08፡00 አሴጋ ከ ጂኬ ኢትዮጵያ

09፡00 አበበ ቢቂላ ከ ኪምብሪያ

10፡00 ቲጂና ጓደኞቹ ከ ሊና ሆቴል

 

Leave a Reply