ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008
የ08:00 ጨዋታ
FT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 0-1 ጅማ ከተማ
(አበበ ቢቂላ)
የ09፡00 ጨዋታዎች
FT ወልድያ 1-0 መቐለ ከተማ
(ወልድያ)
FT አማራ ውሃ ስራ 2-0 አክሱም ከተማ
(ባህርዳር)
FT ኢትዮጵያ መድን 1-0 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን
(መድን ሜዳ)
ቡራዩ ከተማ X ወሎ ኮምቦልቻ
በጣለው ዝናብ ምክንያት ሜዳው በመጨቅየቱ ለነገ 04:00 ተዛውሯል
(ቡራዩ)
FT ሰበታ ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
(ሰበታ)
ወራቤ ከተማ X ሻሸመኔ ከተማ
ጨዋታው በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል፡፡
(ወራቤ)
FT አርሲ ነገሌ 1-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
(አርሲ ነገሌ)
የ10:00 ጨዋታዎች
(2ኛ አጋማሽ)
FT ናሽናል ሴሜንት 2-1 ባቱ ከተማ
(ድሬዳዋ)
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
09፡00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ባህርዳር ከተማ (አዲግራት)
ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008
09፡00 ጅማ አባ ቡና ከ ነቀምት ከተማ (ጅማ)
09፡00 ፋሲል ከተማ ከ ሱሉልታ ከተማ (ጎንደር)
09:00 አዲስ አበባ ፖሊስ ከ ሙገር ሲሚንቶ (አበበ ቢቂላ)
ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2008
09:00 ሀላባ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ (ሀላባ)
09:00 ነገሌ ቦረና ከ ደቡብ ፖሊስ (ነገሌ ቦረና)
አርብ ሰኔ 10 ቀን 2008
ፌዴራል ፖሊስ 1-0 ጂንካ ከተማ
ሊቁ ታደሰ
be mekele witiyet azignalew
በጣም ተደናቂዎች ናችሁ፡፡ ቀጥሉ!!!!!!!
የምድብ “ለ” ቀጣይ ሙሉ ጨዋታዎችን ብታሳውቁን ጥሩ ነው፡፡
nice
ወራቤ እናሻሻመኔ ስንት ለስንት ነበሩ
ወራቤና ሻሻመኔ ከተማ ስንት ለስንት ነበሩ
የ አውስኮድ እና ወልድያ ጨዋታ ምን ተባለ ውሳኔ?
የምታቀርቡት በጣም ሀሪፍ ነዉ። በተጨማ ዜናዋችን ቶሎ ቶሎ ብታደርሱ የበለጠ ያምራል