ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኤሌክትሪክ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና
40′ ፒተር ኑዋዲኬ 81′ ፍፁም ገብረማርያም | 9′ አድናን ቃሲም 47′ ተመስገን ገብረጻዲቅ


ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ
90′
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

ቢጫ ካርድ
87′
ቢኒያም ታዬ ሰዓት አባክነሀል በሚል ቢጫ ካርድ ተመልክቷል፡፡

ጎልልል!!!! ኤሌክትሪክ
81′ ፍጹም ገ/ማርያም የተሻገረለትን ኳስ ወደ ጎልነት ቀይሮ ኤሌክትሪክን አቻ አድርጓል፡፡

80′ ሁለተኛው አጋማሽ በንጽጽር ቀዝቀዝ ያለ እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሀዲያ ሆሳዕና
77′
ዱላ ሙላቱ ወጥቶ እንዳለ ደባልቄ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
74′
አማረ በቀለ ወጥቶ ተስፋዬ መላኩ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሀዲያ ሆሳዕና
69′
ሀይደር ሸሪፍ ወጥቶ ቢኒያም ታዬ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
66′
ማናየ ፋንቱ ወጥቶ ትዕዛዙ መንግስቱ ገብቷል፡፡

63′ አማረ በቀለ ከማዕዘን አካባቢ የመታው ኳስ የግቡ ቋሚ መልሶበታል፡፡

ጎልልል!! ሀዲያ ሆሳዕና
47′ ተመሰገን ገ/ጻዲቅ ከመስመር የተሻገረለትን ኳስ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፡፡

ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡


እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

45′ ፒተር ከመስመር ያሻገረለትን ኳስ ፍጹም በግንባሩ ቢሞክረውም ወደ ውጭ ወቷል፡፡

ጎልልል!!! ኤሌክትሪክ
40′ ከቅጣት ምት የተሻገረውን ኳስ ግብ ጠባቂው ሄኖክ ሲተፋው ፒተር አግኝቶት በግንባሩ በመግጨት ወደ ጎልነት ቀይሮታል፡፡ 1-1

38′ ተመስገን ገ/ጻዲቅ የግብ ጠባቂውን መውጣት ተመልክቶ ከርቀት የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጭ ወጥቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
36′
ውብሸት አለማየሁ አሸናፊ ሽብሩ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

33′ ማናዬ ፋንቱ በረጅሙ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ቢሞክውም ወደ ውጭ ወታበታለች፡፡

21′ ሀይደር ሸሪፍ ከፍጽም ቅጣት ምት ውጭ አክርሮ የመታው ኳስ ለጥቂት ወደውጭ ወጥቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
19′
ግብ ጠባቂው ሄኖክ ሰዓት አባክነሀል በሚል የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

15′ በረዶ የተቀላቀለበት ዝናብ ስታዲየም ውስጥ እየዘነበ ይገኛል

ጎልል!!! ሀዲያ ሆሳዕና
9′ አድናን ቃሲም ሀዱያ ያገኘውን የቅጣት ምት በቀጥታ መትቶ አስቆጥሮታል፡፡

ተጀመረ!!
ጨዋታው በኤሌክትሪክ አማካኝነት ተጀመረ፡፡


የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰላለፍ

22 አሰግድ አክሊሉ

2 አወት ገ/ሚካኤል – 21 በረከት ተሰማ – 26 ሲሴይ ሀሰን – 14 አማረ በቀለ

4 ማንኮ ክዌሳ – 9 አዲስ ነጋሽ – 23 አሸናፊ ሽብሩ

23 ማናዬ ፋንቱ – 16 ፍፁም ገብረማርያም – 28 ፒተር ኑዋድኬ

ተጠባባቂዎች
1 ገመቹ በቀለ
3 አልሳዲቅ አልማሂ
15 ተስፋዬ መላኩ
6 ዋለልኝ ገብሬ
10 ብሩክ አየለ
18 ትዕዛዙ መንግስቱ
5 አህመድ ሰኢድ


የሀዲያ ሆሳዕና አሰላለፍ

25 ሄኖክ ወንድማገኝ

19 አየለ ተስፋዬ – 4 ውብሸት አለማየሁ – 28 እርቅይሁን ተስፋዬ – 17 ሄኖክ አርፊጮ

12 ዱላ ሙላቱ – 22 አድናን ቃሲም – 5 መስቀሌ መንግስቱ – 8 ሀይደር ሸረፋ – 14 አምራላ ደልታታ

9 ተመስገን ገብረፃድቅ

ተጠባባቂዎች
23 ጃክሰን ፊጣ
16 ቢኒያም ገመቹ
6 ታረቀኝ ጥበቡ
27 አበው ታምሩ
10 ቢኒያም ታዬ
18 እንዳለ ደባልቄ
20 ተዘራ አቡቴ

2 Comments

Leave a Reply