ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ድሬዳዋ ከተማ
35′ ኢኮ ፊቨር 90+1′ አክሊሉ ዋለልኝ 90+4′ አማኑኤል ዮሃንስ| 38′ ፍቃዱ ወርቁ
ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ጎልልል!!! ቡና
90+4′ ከቅጣት ምት የተሻገረውን ኳስ አማኑኤል ዮሃንስ በግንባሩ በመግጨት ከመረብ አሳርፏል፡፡
ጎልልል!!! ቡና
90+1′ አክሊሉ ዋለልኝ ከመስመር የተሻገረለትን ኳስ ተጠቅሞ ኢትዮጵያ ቡናን መሪ ያደረገች ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ድሬዳዋ
87′ ሱራፌል ዳንኤል ወጥቶ ሚኪያስ ፍቅሬ ገብቷል፡፡
84′ ያቡን ዊልያም ከግቡ በቅርብ ርቀት ጥሩ የማግባት እድል ቢያገኘም የመታው ኳስ የግቡን ቋሚ ለትማ ወጥታለች፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ቡና
83′ መስኡድ መሃመድ ወጥቶ አክሊሉ ዋለልኝ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ቡና
74′ ሳዲቅ ሴቾ ወጥቶ ዮሴፍ ዳሙዬ ገብቷል፡፡
63′ ጨዋታው ወደ ሃይል አጨዋወት ያመዘነ ሆኗል፡፡ ጋቶችም ይሁንን በክርኑ ገጭቶታል፡፡ አሁን ይሁን ወድቆ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል፡፡
56′ በላይ ከሳጥኑ የቀኝ ጠርዝ የሞከረውን ኳስ ሀሪሰን አውጥቶታል፡፡
55′ ኤልያስ ማሞ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ቢገናኝም ቺፕ አድርጎ የመታውን ኳስ ሳምሶን በቀላሉ ይዞታል፡፡
52′ ጨዋታው ከመጀመርያው አጋማሽ የተለየ እንቅስቃሴ እየታየበት አይደለም፡፡
ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡
የእረፍት ሰአት ለውጥ – ቡና
እያሱ ታምሩ ወጥቶ ኤልያስ ማሞ ገብቷል፡፡
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
የመጀመርያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
ጎልልል!!! ድሬዳዋ
38′ ሱራፌል ያሻገረውን ኳስ ፍቃዱ ወርቁ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፡፡
ጎልልል!!! ቡና
35′ ከማዕዘን ምት የተሻገረውን ኳስ ፌቨ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፡፡
30′ የሁለቱም ቡድኖች እንቅስቃሴ በመሃል ሜዳ የተገደበ ሆኗል፡፡
22′ በላይ አባይነህ የመታውን ቅጣት ምት ሀሪሰን ይዞታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ድሬዳዋ ከተማ
19′ ፉአድ ኢብራሂም ወጥቶ ፍቃዱ ወርቁ ገብቷል፡፡
15′ ስታድየሙ ባዶ በመሆኑ የአሰልጣኞች ለተጫዋቾች የሚያስተላልፉት መልዕክት በጉልህ ይሰማል፡፡
10′ ጨዋታው ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ እየተካሄደበት ይገኛል፡፡ የግብ ሙከራ በሁለቱም በኩል አልተደረገም፡፡
ተጀመረ
ጨዋታው በቡና አማካኝነት ተጀመረ፡፡
የኢትዮጵያ ቡና አሰላለፍ
1 ሀሪሰን ሄሱ
18 ሳላምላክ ተገኝ – 5 ወንድይፍራው ጌታሁን- 4 ኢኮ ፊቨር – 15 አብዱልከሪም መሀመድ
3 መስኡድ መሃመድ (አምበል) – 25 ጋቶች ፓኖም – 14 እያሱ ታምሩ
24 አማኑኤል ዮሃንስ – 7 ሳዲቅ ሴቾ – 28 ያቡን ዊልያም
ተጠባባቂዎች
99 ወንድወሰን ገረመው
2 ተስፋዬ ሃይሶ
20 ተመስገን አስማማው
21 አክሊሉ ዋለልኝ
27 ዮሴፍ ዳሙዬ
14 ቶማስ እሸቱ
9 ኤልያስ ማሞ
የድሬዳዋ ከተማ አሰላለፍ
22 ሳምሶን አሰፋ
20 አቡዱልፈታህ ከማል – 2 ሽመልስ አበበ (አምበል) – 12 ሲሳይ ደምሴ – 14 ሄኖክ አዱኛ
15 ብርሃኑ ሆራ – 6 ይሁን እንዳሻው – 5 ዮናስ ገረመዉ
11 በላይ አባይነህ – 9 ፉአድ ኢብራሂም – 7 ሱራፌል ዳንኤል
ተጠባባቂዎች
23 ወርቅነህ ዲባባ
8 ረመዳን ናስር
17 ዮርዳኖስ አባይ
23 ፍቃዱ ታደሰ
19 ፍቃዱ ወርቁ
10 ዳዊት እስጢፋኖስ
16 ሚኪያስ ፍቅሬ