ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ዳሽን ቢራ
20′ ሳላዲን ሰዒድ 64′ አዳነ ግርማ | 79′ ኤዶም ሆሶሮውቪ
ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የሊጉን ዋንጫ በአጠቃላይ ለ27ኛ ጊዜ በአዲስ መልክ ከተዘጋጀበት ጊዜ አንስቶ ደግሞ ለ13ኛ ጊዜ ማንሳቱን አረጋግጧል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 3 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
85′ ምንተስኖት አዳነ የሞከረውን ኳስ ቢንያም ሀብታሙ አውጥቶበታል፡፡
ቢጫ ካርድ
85′ ብርሃኑ በላይ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
83′ አዳነ ግርማ ወጥቶ ምንተስኖት አዳነ ገብቷል፡፡
ጎልልል!!! ዳሽን ቢራ
79′ ኤዶም ሆሶውሮቪ ዳሽንን ወደ ጨዋታው የመለሰች ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን ቢራ
78′ የተሻ ግዛው ወጥቶ ብርሃኑ በላይ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
76′ ምንያህል ተሾመ ወጥቶ ዘካሪያስ ቱጂ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን ቢራ
73′ ኤርሚያስ ሃይሉ ወጥቶ መስፍን ኪዳኔ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
71′ ሳላዲን ሰኢድ ወጥቶ አቡበከር ሳኒ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን ቢራ
68′ መሃመድ ሸሪፍ ዲን ወጥቶ ኤዶም ሆሶውሮቪ ገብቷል፡፡
ጎልልል!!! ቅዱስ ጊዮርጊስ
64′ አዳነ ግርማ ከሳላዲን የተቀበለውን ኳስ በቀላሉ ወደ ግብነት ቀይሯታል፡፡
60′ የዳሽኑ ሸሪፍ ዲን የጨዋታውን ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ተመልክቷል።
51′ ሳላዲን ሰዒድ ከሳጥኑ ውጪ ወደግብ የመታው ኳስ ከግቡ አናት በላይ ወጥቷል።
48′ ናትናኤል ዘለቀ ኳሱን ወደፊት ይዞ በመሄድ ወደግብ ከርቀት ቢሞክርም ቢንያም ሐብታሙ ይዞበታል።
ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀመረ።
የመጀመሪያው አጋማሽ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መሪነት ተጠናቋል።
45+1′ ዮናስ ግርማይ በግንባሩ ወደግብ ቢሞክርም ሮበርት ይዞበታል።
45′ ይተሻ ግዛው ከርቀት የሞከረውን ኳስ ሮበርት አውጥቶታል።
ተጨማሪ ደቂቃ
የመጀመርያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
41′ በሜዳው መጨቅየት ምክንያት ፍሰት ያለው ኳስ እያየን አይደለም።
26′ ሳሙኤል አለባቸው ከቅጣት ምት የሞከረው ኳስ ወደውጪ ወጥቷል።
20′ ጎልል!!!! ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሳላዲን ሰዒድ ከሳጥኑ ጠርዝ ላይ አክርሮ በመምታት የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሯል።
16′ ሳላዲን ሰኢድ ከግብ ጠባቂው ጋር ተገናኝቶ ግብ ጠባቂው መልሶበታል።
14′ ሳላዲን ሰኢድ በረጅሙ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ቢልካትም የግቡ ቋሚ መልሶበታል።
4′ የዳሽን ቢራው ተከላካይ መላኩ ፈጠነ በሳላዲን ሰዒድ ላይ በሰራው ጥፋት ቢጫ ካርድ አይቷል።
ተጀመረ!
ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ አማካኝነት ተጀምሯል
የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰላለፍ
30 ሮበርት ኦዶንካራ
15 አስቻለው ታመነ – 12 ደጉ ደበበ (አምበል) – 5 አይዛክ ኢዜንዴ – 4 አበባው ቡታቆ
21 ተስፋዬ አለባቸው – 26 ናትናኤል ዘለቀ
17 ራምኬል ሎክ – 19 አዳነ ግርማ – 9 ምንያህል ተሾመ
10 ሳላዲን ሰኢድ
ተጠባባቂዎች
22 ዘሪሁን ታደለ
14 አለማየሁ ሙለታ
3 መሃሪ መና
20 ዘካሪያስ ቱጂ
23 ምንተስኖት አዳነ
18 አቡበከር ሳኒ
21 ዳዋ ሁጤሳ
የዳሽን ቢራ አሰላለፍ
1 ቢንያም ሀብታሙ
23 ዮናስ ግርማይ – 24 መላኩ ፈጠነ – 26 ያሬድ ባየህ – 20 ኦስማን ካማራ
4 አስራት መገርሳ – 5 ሳሙኤል አለባቸው – 8 ምንያህል ይመር
25 መሃመድ ሸሪፍ ዲን – 10 የተሻ ግዛው – 11 ኤርሚያስ ሃይሉ
ተጠባባቂዎች
31 ቴዎድሮስ ጌትነት
30 አሌክስ ተሰማ
2 ኪዳኔ ተስፋዬ
7 መስፍን ኪዳኔ
12 አዲሱ አላሮ
9 ኤዶም ሆሶውሮቪ
17 ብርሃኑ በላይ