ሰሜን ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ
(13ኛ ሳምንት)
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
አዊ እምፒልታቅ 1-1 አምባ ጊዮርጊስ
አማራ ፖሊስ 1-0 ደባርቅ ከተማ
ዳባት ከተማ 1-0 ጎጃም ደብረማርቆስ
– አራፊ ቡድን – ዳሞት ከተማ
ደቡብ ምዕራብ ዞን ምድብ ለ
(17ኛ ሳምንት)
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
ቡሌ ሆራ 2-1 ሮቤ ከተማ
ጎፋ ባሪንቾ 0-0 ዲላ ከተማ
ጎባ ከተማ 1-1 ጋርዱላ
ኮንሶ ኒውዮርክ 2-1 ወላይታ ሶዶ
– አራፊ ቡድን – አንባሪቾ
መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ
(17ኛ ሳምንት)
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
ቱሉ ቦሎ 1-0 ቡታጅራ ከተማ
ሀሙስ ሰኔ 16 ቀን 2008
07፡00 የካ ክ/ከተማ ከ ልደታ ክ/ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 ቦሌ ክ/ከተማ ከ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ (አበበ ቢቂላ)
እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2008
ዱከም ከተማ ከ መቂ ከተማ
አራፊ ቡድን – ለገጣፎ
ምስራቅ ዞን
(13ኛ ሳምንት)
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
ሞጆ ከተማ 3-0 ካሊ ጅግጅጋ
መተሃራ ስኳር 3-2 ቢሾፍቱ ከተማ
አሊ ሐብቴ ጋራዥ 3-8 ሐረር ሲቲ
ወንጂ ስኳር 3-1 ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ
ተስተካካይ ጨዋታዎች
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
ሽረ እንዳስላሴ 1-0 ላስታ ላሊበላ
እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2008
ጋርዱላ ከተማ ከ ዲላ ከተማ (ደቡብ-ምዕራብ ለ)
ዳባት ከተማ ከ ደባርቅ ከተማ (ሰሜን ምዕራብ ሀ)
ለገጣፎ ከተማ ከ ቡታጅራ ከተማ (መካከለኛ ዞን ለ)
ማስታወሻ
– ሰሜን ምዕራብ ለ ፣ መካከለኛ ዞን ለ እና ደቡብ ምዕራብ ዞን ሀ በዚህ ሳምንት አራፊ ናቸው፡፡
– ሁሉም ዞኖች የ1 ሳምንት ጨዋታ ብቻ የቀራቸው ሲሆን ሰኔ 25 እና 26 በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፡፡
– የማጠቃለያ ውድድሩ በ16 ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን የት እንደሚደረግ አልታወቀም፡፡
– ከየዞናቸው 1ኛ እና 2ኛ የሚወጡ 14 ቡድኖች እንዲሁም በ3ኝነት የሚያጠናቅቁ ቡድኖች ነጥባቸው ካደረጉት ጨዋታ ጋር ተሰልቶ የተሻሉ ሁለት ቡድኖች ወደ ማጠቃለያው ያልፋሉ፡፡
– ከጎናቸው (Q) የተፃፈባቸው ወደ ማጠቃለያ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ሲሆኑ (R) የተፃፈባቸው ደግሞ ከብሄራዊ ሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ናቸው፡፡
– በማጠቃለያ ውድድሩ ከ1-6 የሚወጡ ቡድኖች ወደ ከፍተኛ ሊግ ያልፋሉ፡፡