አርብ ሰኔ 17 ቀን 2008


FT | ወላይታ ድቻ 0-0 ኤሌክትሪክ

(09:00 ቦዲቲ)


FT | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ደደቢት 
60′ በላይ አባይነህ | 33′ ዳዊት ፍቃዱ 81′ ሳሚ ሳኑሚ
(09:00 ድሬዳዋ)


FT | ሲዳማ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

(09:00 ይርጋለም)


FT | ሀዋሳ ከተማ 2-2 ዳሽን ቢራ 
31′ ዮሃንስ ሰገቦ 48′ ፍርዳወቅ ሲሳይ | 63′ ኤዶም ሆሶውሮቪ 90+2′ የተሻ ግዛው

(09:00 ሀዋሳ)


FT | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ኢትዮጵያ ቡና 
34′ ዱላ ሙላቱ | 20′ ያቡን ዊልያም 32′ ሳዲቅ ሴቾ
(09:00 ሆሳዕና)


FT | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 አዳማ ከተማ 

(09:00 አአ ስታድየም)


መከላከያ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
9′ መሃመድ ናስር | 90+4′ ዳዋ ሁቴሳ
(11:30 አአ ስታድየም)


7 Comments

  1. I am also very happy seeing my lovely town club arbaminch kenema in z next year in z premerligue….thank u to God but the so cold z administration of the team nead to be see this year results as alarm and learn from it to z next year by asking what is our posetiv side as well as negative side……and try to lead the team professionally and ethically not poetically and try to stay all of the players in z team as much as possible.

  2. ዋው የዛሬው የ ሀዋሳ ከ ነማ እና የ ዳሽን ቢራ ጨዋታ ውጤት አናዶኛል በጨዋታው ሀዋሳ ከነማ ጥሩ የ ግብ እድሎችን ቢፈጠርም ነገረ ግን ሳይጠቀምባቸው ከዛም አልፎ አቻ መውጣታቸው ቅር አሰኝቶኛል ፡፡ ነገር ግን ፍርዳወቅ ጎል ካስገባ በኋላ ለ ሙልዬ ያ ለውን ክብር ያሳየበት መንገድ ተመችቶኛል ፡፡እንዲሁም ደሞ ዳሽኖችንም ላሳዮት ጨዋታ በጣም አደንቃቸዋለሁ ፡ ደ አርባምንጭ ከ ወራጅ ቀጠና ሙሉ ለሙሉ መውጣት ደስ ብሎኛል ፡ አንጋፋው ኤሌክትሪክ ጨ 1990 ጀምሮ ፕሪሚየር ሊጉውጥ በ መቆየት እንዲሁም ሻምፒዮን በመሆን ጭምር ለ ፕሪምየር ሊጉ ውበት ከመሆንም በላይ ድንቅ ድንቅ ተጫዋቾችን አፍርተዋል ፡የዛሬ አመት በመጨረሻው ጫወታ ሀዋሳ ከነማን 6 ለ 0 አሸነሸፈው በ ሊጉ መቆየታቸውን አረጋግጠዋል ዘንድሮ ደሞ በመጨረሻው ጨዋታ ንግድ ባንክን አሸንፈው ከ መውረድ እንደሚተርፋ አልጠራጠርም ፡፡ ሲዳማ ቡና ደግሞ ዳሽን በ ማሸነፍ በ ክብር ወደ ሱፐር ሊግ ይሸኛቸዋል ድል ለ ኤሌትሪክ!!!!!!!©

  3. አርባምንጭ ከነማ ከመዉረድ በመትረፉ በጣም ደስስስ ብሎኛል።የከነማ የስራ ሀላፊዎችም ለቀጣይ ከእንዲህ አይነት አደጋ ክለቡን ለማትረፍ በጊዜ ልመካከሩና የመፍትሄ እርምጃዎችንም በጊዜ እንድወስዱ የተሰጠ ተጨማሪ ሰኣት አድርጌ እወስዳለሁኝ።በቀጣይ አመት ለዋንጫ የሚፎካከር ከነማን እጠብቃለሁኝ።የሶከር ኢትዮጵያ ዘጋቢን በጣም አደንቅሀለሁ።በርታ።የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ!!!

Leave a Reply