ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 አዳማ ከተማ

ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው ካለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
82′ ምንተስኖት ከበደ ወጥቶ እሸቱ መና ገብቷል፡፡

79′ ፍቅረየሱስ ከመስመር ይዞ በመግባት የሞከረውን ኳስ ጃኮብ ይዞበታል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
73′ ጫላ ድሪባ ወጥቶ ሻኪሩ አላዴ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
70′ ቢንያም በላይ ወጥቶ ታድዮስ ወልዴ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
65′ አብዱልከሪም ሀሰን ወጥቶ ሰለሞን ገብረመድህን ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
61′ ዳኛቸው በቀለ ወጥቶ ዳንኤል ለታ ገብቷል፡፡

60′ ጨዋታው ሃይል የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡

55′ ከቅጣት ምት የተሻማውን ኳስ ተስፋዬ በቀለ በጭንቅላቱ በመግጨት ሞክሮ ወደ ውጪ ወጥቶበታል፡፡

50′ ታከለ አለማየሁ ከመስመር ሰብሮ በመግባት የሞከረውን ሙከራ ፌቮ ይዞበታል፡፡

ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡

እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

43′ ከቅጣት ምት የተሻገረውን ኳስ ዮናታን ሞክሮ ፌቮ ይዞበታል፡፡

38′ ጨዋታው የረባ እንቅስቃሴ እየታየበት አይደለም፡፡ ሁለቱም ቡድኖች በመሃል ሜዳ ተገድበው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ፡፡

ቢጫ ካርድ
26′ ብሩክ ቃልቦሬ የመጀመርያውን የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመለክቷል፡፡

25′ ባንኮች በጥሩ የኳስ ቅበብል ወደ ግብ ቢደርሱም ጋብሬል አህመድ የመታው ኳስ ኢላማውን ስቶ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

15′ ጨዋታው ቀዝቃዛ እንስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡

8′ ዳኛቸው በቀለ ግልፅ የማግባት አጋጣሚ ቢያገኝም ፊት ለፊት መትቶ በጃኮብ ተመልሶበታል፡፡

ተጀመረ!
ጨዋታው በአዳማ ከተማ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ

1 ኢማኑኤል ፌቮ

15 አዲሱ ሰይፉ – 16 ቢንያም ሲራጅ – 5 ቶክ ጀምስ – 27 አንተነህ ገብረክርስቶስ

4 ጋብሬል አህመድ

21 ኤፍሬም አሻሞ – 80 ቢንያም በላይ – 11 አብዱልከሪም ሀሰን – 2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን

10 ዳኛቸው በቀለ

ተጠባባቂዎች
64 ዳዊት አሰፋ
98 ዳንኤል አድሃኖም
99 ዳንኤል ለታ
12 አቤል አበበ
6 አምሃ በለጠ
8 ሰለሞን ገብረመድህን
18 ታድዮስ ወልዴ

የአዳማ ከተማ አሰላለፍ

1 ጃኮብ ፔንዛ

20 ሞገስ ታደሰ – 12 ምንተስኖት ከበደ – 5 ተስፋዬ በቀለ

15 ጫላ ድሪባ – 7 ታከለ አለማየሁ – 8 ብሩክ ቃለቦሬ – 19 ፋሲካ አስፋው – 16 ዮናታን ከበደ

9 ሚካኤል ጆርጅ – 21 ታፈሰ ተስፋዬ

ተጠባባቂዎች
99 ጃፋር ደሊል
6 እሸቱ መና
22 ደሳለኝ ደባሽ
17 ቡልቻ ሹራ
18 ሻኪሩ ኦላዴ
80 ሱራፌል ዳኛቸው
26 ያሬድ ዘውድነህ

Leave a Reply