ሀዋሳ ከተማ 2-2 ዳሽን ቢራ
31′ ዮሃንስ ሰገቦ 48′ ፍርዳወቅ ሲሳይ | 63′ ኤዶም ሆሶውሮቪ 90+2′ የተሻ ግዛው
ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ::
90+5′ መዳህኔ ታደሰ ከግብ ጠባቂው ቢንያም ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ ቢኒያም አወጣበት፡፡
ጎልልል!!!
90+2′ የተሻ ግዛው ዳሽንን አቻ አድርጓል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 6 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
83′ ሃይማኖት ወርቁ እጅግ ግልፅ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ ሳተ፡፡ ለማመን የሚከብድ!
የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን
74′ ዮናስ ግርማይ ወጥቶ ብርሃኑ በላይ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ
70′ ፍርዳወቅ ወጥቶ ተስፋ ኤልያስ ገብቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
66′ ፍርዳወቅ ሰአት ለማባከን ሆን ብለህ ወድቀሀል በሚል የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
ጎልልል!!! ዳሽን
63′ በአንድ ሁለት ቅብብል የተሻ ያቀበለውን ኳስ ኤዶም ወደ ጎልነት ቀይሮታል፡፡
57′ በመልሶ ማጥቃት በፍጥነት የደረሱት ሀዋሳዎች ግልፅ የማግባት አጋጣሚ አግኝተው ደስታ አመከነው፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን
54′ ምንያህል ይመር ገብቶ መስፍን ኪዳኔ ወጥቷል፡፡
የተጨዋች ለውጥ – ዳሽን
51′ ኤዶም ገብቶ ሳሙኤል ወጥቷል
ጎልልል!!!! ሀዋሳ
48′ ፍርዳወቅ የሀዋሳን መሪነት ወደ ሁለት አስፍቷል፡፡ ፍርዳወቅ ጎል አግብቶ ለሙልጌታ ያለውን ፍቅር ለመግለፅ ተንበርክኮ ጫማውን ጠርጓል፡፡
ተጀመረ!
2ኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀመረ
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ በሀዋሳ መሪነት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
የመጀመርያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተገባዶ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
ጎልልል!!!! ሀዋሳ
31′ ደስታ ከግራ መስመር ያሻገረለትን ኳስ ዮሃንስ ሰገቦ መሬት ለመሬት መትቶ አስቆጠረ፡፡
22′ ሸሪፍ ብቻውን ገብቶ ኳሱ ብርያንን አልፎ አገባው ሲባል ሙጂብ በፍጥነት ደርሶ አወጣው፡፡ የሚያስቆጭ አጋጣሚ!
15′ ከግራ መስመር ደስታ ያሻማውን ፍርዳወቅ በግባሩ ገጭቶ ቢንያም ሀብታሙ አድኖበታል፡፡ ሀዋሳዎች ጫና ፈጥረው እየተጫወቱ ነው፡፡
11′ ሙጂብ ቃሲም ከርቀት መሬት ለመሬት አክሮ የመታው ኳስ ለጥቂት ወጣበት፡፡
8′ ዳሽኖች በተደጋጋሚ ወደጎል በመቅረብ ጎል ለማስቆጠር ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ተጀመረ!
የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ለሙሉጌታ ምህረት ያላቸውን አክብሮት ለመግለፅ ስጦታ በመስጠት ጨዋታው ተጀመረ፡፡
የሀዋሳ ከተማ አሰላለፍ
1 ብርያን ቴቤጎ
2 ግሩም አሰፋ – 8 ግርማ በቀለ – 17 ሙጂብ ቃሲም – 12 ደስታ ዮሃንስ
24 ሃይማኖት ወርቁ – 21ሙሉጌታ ምህረት (አምበል)
19 ዮሃንስ ሰጌቦ – 5 ታፈሰ ሰሎሞን – 11 ጋዲሳ መብራቴ
27 ፍርዳወቅ ሲሳይ
ተጠባባቂዎች
15 ዮሃንስ በዛብህ
22 መላኩ ወልዴ
25 ሄኖክ ድልቢ
9 አንተነህ ተሻገር
4 አስጨናቂ ሉቃስ
3 ኤፍሬም ዘካርያስ
18 ተስፉ ኤልያስ
15 መድሃኔ ታደሰ
የዳሽን ቢራ አሰላለፍ
1 ቢንያም ሀብታሙ
23 ዮናስ ግርማይ – 30 አሌክስ ተሰማ – 26 ያሬድ ባየህ – 20 ኦስማን ካማራ
4 አስራት መገርሳ (አምበል) – 5 ሳሙኤል አለባቸው – 7 መስፍን ኪዳኔ
25 መሃመድ ሸሪፍ ዲን – 10 የተሻ ግዛው – 11 ኤርሚያስ ሃይሉ
ተጠባባቂዎች
31 ቴዎድሮስ ጌትነት
24 መላኩ ፈጠነ
8 ምንያህል ይመር
3 አምሳሉ ጥላሁን
9 ኤዶም ሆሶውሮቪ
17 ብርሃኑ በላይ
12 አዲሱ አላሮ