የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2008 

የ07:30 ጨዋታ

FT | አአ ከተማ 3-0 ነገሌ ቦረና

የ09:00 ጨዋታዎች

FT | ደቡብ ፖሊስ 3-0 አአ ዩኒቨርስቲ

FT | ጂንካ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ቡና

FT | ሙገር ሲሚንቶ 0-1 ሰበታ ከተማ

FT | መቀለ ከተማ 1-1 ፋሲል ከተማ

26′ ሱሉልታ ከተማ 1-0 አአ ፖሊስ
ሜዳው በዝናብ በመጨቅየቱ ነገ 4:00 ከቆመበት እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡

FT | ነቀምት ከተማ 1-2 ሀላባ ከተማ

የ09:30 ጨዋታ
(2ኛ አጋማሽ)

FT | ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 2-1 ቡራዩ ከተማ

 ቅዳሜ ሰኔ 18 ቀን 2008 

FT | ሰ/ሸ ደብረብርሃን 1-1 ወልዋሎ አ/ዩ

FT | ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

FT | ባህርዳር ከተማ 0-0 አማራ ውሃ ስራ

FT | አክሱም ከተማ 0-1 ወልድያ

FT | ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ናሽናል ሴሜንት

FT | ጅማ ከተማ 1-0 አርሲ ነገሌ

FT | ባቱ ከተማ 3-3 ፌዴራል ፖሊስ

FT | ድሬዳዋ ፖሊስ 0-2 ወራቤ ከተማ

70 Comments

 1. ወራቤ ቀጣይ ፕርሜርሊግ ወይስ ከፍተኛ ሊግ እስኪ ገምቱ የኔ ግምት ፕርሜርሊግ ነው ብዬ…………………..!!!!!!!!!

 2. nege mewuredachehu ayqerem bado buden dagna bemaseferarat techawach bemedebede etc zregnoch jinka tsedet yale chewata techawuto ashenefe enje endenanete beqoncherana bechube aydelem yehonachehu ahiya kebt aydelachehum degemo jima ketema wede jinka memtatu ayqerm silezih betetenakolu dagm enegenagnalen kezam yiibsal

 3. ጅማ አባቡና አይመጥናችሁም ፡፡ ምክንያቱም 3 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሚወክል ክለብ ነው፡፡ ጅንካወዎች ተቃጠሉ ወደድሽም ጠላሽም ከ 4 ጨዋታ በኋላ ፕሪሚየር ሊጉ መቀላቀላችንን እናረጋግጣለን፡፡ 1 ነገር የረሳሁት ለሚቀጥለው አመት በገጀራ ፋንታ ጥሩ ተከላካይ አስፈርማችሁ በከፍተኛ ሊጉ አሪፈ ተፎካካሪ እነደምትሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
  ጅማ አባቡና
  ውስጤ ነው፡፡

  1. ጂማዎች ችሎታ እኮ በጉልበት አይገኝም እናዝናለን ፕሪምየር ሊግ ገባችሁም አልገባቸሁ ጂንካን አትመጥኑትም ፡፡ጂንካ ውስጤ ነው፡፡

  2. ጂማዎች እግር ከኳስ በየትኛው ህግ ነው በህዝብ ብዛት መለካት የጀመረው? ኤረ ሸም ነው፡፡

 4. ወንድ ልጅ አገር የለውም .ስጀመረ እናንተ ዱላ ይዛቹ ጭፈራ እንጅ የታባታቹ ኳስ መጫወት ትቹሉና የሆናቹ ዘረኞች

 5. jinka 2- 1 jimma aba bune !

  nege bene ! lilu yigeba neber jinkawoch —–

  jinka Vs. jimma ketema — the future game. never get in match with aba buna again.
  ’cause we are in the premier league,
  have no time to see you again.

 6. jineka gegema jimma ababuna endehone wede primeier leag gebetewale demo dula kehone jimma setemetu dula ena chube men malet endehone enasayachuhalen chiger yelewem enante farawech deros terefe eyenorACHU MENEGESET YERESAW HAGER YE SHIFETA HAGER

  1. fara kenantena kegna ahiya aydelachehu Hager ayferdm endew lefara degemos benante meds serawitu lenante denegay aqebay techawachu debedabi hezebu qoncherana gorade yzo yemigeba bayhon mengeset yemawuqwu yeashebariwoce Hager tenants fuck

 7. እኛ ጎንደሬወች ወይም አጼወቹ የ400 ዓመት ታሪክ የለን የሰለጠን የስልጣኔ ፈር ቀዳጆች ለኢትዬፒያ አንድነት የምናዜም ከጠባብነት የፀዳን ታላቅ ህዝብ ነን፡፡ፋሲል …ፋሲል…ፋሲል…ሁልጊዜ ፋሲል….፡፡

 8. Yhagerachen sport zernyenten mistenaged selhon bezi mikitel kehon yetem maydersew lezi new pleas ethiopia futboll federashin serachun bagebabu eyserachu aydelm yehen mekerf kalchalchu yetem aydersem kewasachen pleas asebubt debublay bicha tekurt atedergu lelaw ethiopia aydelm malt new jimma kehon derom bekewas ende ethiopia kedemt hager new sel jimma mataku kehon betaku yimertal dero ende ethiopia estadiyom kaddis abba ketelo jimma neber selzi derom telk nebern ahunm telk enhonal 10q

 9. ዶማ ዘረኝነት እና ጎጠኝነት ማሰብ ትተህ ወንድ ሁን ባዶ እራቆት ሸለፈታም ፡፡

  1. በኳስም ሆነ በጥል ማን እንደ ጅማ አባ ጅፋር ልጆች ፡፡ ከፈለጋችሁ በገለልተኛ ሜዳ እንገናኝ፡፡

 10. ጅማዎች አፈቹን እንዳትጀፍቱ በስንቱ ጫወታ ወደ ደቡብ ተመጣለቻ የኔ ቀጥቅጠነው ምንሸኛቹ!!ሲጀመር ለኦሮ ኳስ አያዋጣው ረብሻ እንጂ

 11. ወየዉልሽ ጅንካ ወደ ጅማ መምጣትሽ አይቀርም እንደተማታሽ አይቀርም የአባጅፋር ልጆች በተጠንቀቅ ጠብቁ ይህን የማያደርግ የጅማ ልጅ አይደለም፡፡ ምክንያቱም የአገራችንን ስፖርት የሚገሉ ዶማዎች እንደነዚህ አይነት ክለቦች ናቸዉ፡፡ ገጀራህን ሣል ከከነማ ጋር ላለው ጨዋታ፡፡

  1. Friend endi ayibalem teru ayidlem….ensu beyitefu enate demo bechaweta beleto megegnit…

 12. buna 1nga nw hulem jinka gin koy jimma timechi yele techawach endet memetat endalebet enasayachuhalen be kenema chewata k mefeterachun enaserachualen

  1. ኳስ ድብድብ አይደለሞ ጅንካዎች..ከመሠላቹም ጂማ ስትመጡ በደንብ ታያላቹ…

  2. lam neh tawkaleh ye bereha lam sil shint minim atawkim bayhon jinkawo jimma metew simelesu biteyik yishalihal bich

 13. እሄኔ ጎንደር ላይ ቢሆን እረብሻው ሁሉም አፉን ይከፍት ነበር ግን ዛሬ የአዲግራት ሰዎች ድንጋይ ሲወረውሩብን ሁልህም ዝም ትላለህ ።

 14. ይድረስ ለሶከር ኢትዮጲያ ፡ በጣም ነው ዜናወቻቹህን የምከታተለው አንድ ቢሻሻል የምለው ነገር አለ እሱም ምንድነው ፡ ቀጥታ ውጤቶችን ስትገልጹ የደረሱበትን ደቂቃ ብትገልጹት ደስ ይለኝ ነበር

 15. የወልድያ ደጋፊዎች አፋችሁን አሁንም ስትከፍቱ ትንሽ አታፍሩም በዚህ አፋችሁ ስትሳደቡና ድንጋይ ወደ ሜዳ ወርውራችህ የአዉስኮድ ተጫዋቾችን ስትማቱ የነበረዉ ትዝ ይበላችሁ በመጀምሪያው ዙር 4 ለ 0 አውስኮድ አሽንፏችሁ ስለነበረ አሁንም በድጋሚ እንዳያሽንፋችሁ ስለፈራችሁ ዉጤት በጉልበተ ፈለጋችሁ ስለዚሀ እግርኳስ የጥበበኞች እንጅ የተደባዳቢዎች እና የጉልበተኞች አይደለችም ስለዚህ ፌደሬሽኑ ሌሎች ጉልበተኛ እብሪተኞችን በቀጣበት መንገድ ወልድያ ከነማንም መቅጣት አለበት:: አውስኮድ ተመሳሳይ ፍትህ ከፌደሬሽኑ ይፈልጋል የእግርኳስ ጸር የሆኑ እብሪተኞች በእንጭጩ ካልተቀጩ ነገ ደግሞ የሰው ህይወት ያጠፋሉ !!!!!!!!!!!!!!!

  1. በጭባጫ ሁሉ ፡ ጥሩ ነን ብቃት አለን ካልክ ለምን አንደኛ አልሆናችሁም፡ በብቃት ነው እንጂ ኮስ በብር ለውጥ አይመጣም፡

  2. ወልድያ ፕሪመር ሊግ ይገባል ሁልጊዜም አውስኮድ ያጅበናል ሌላ ምርጫ የለውም

  3. Betam yasasenal lesetute asteyayte. Bewket lay temesertew khone yestute asteyayte, gena sele football alawkume. Yewldia hisneb stedium ymigebaw yfootball tibeben ketiopawian legoch ayto lemedeste enje (yekuse tibebine) begulebet netibe lmewsed aydelem.yhenew house code ynfegachw. Endawm lismesgenachew yigbal. Gizechewn, genzebacwn lkemachw hose code yermat asteyate bisetu tiru new. Enie kebotaw kmjemria eske mechersha seletktatlku neu yihnen ymelew.hulum keleboch yegna yetiopa nachew.

 16. Mirtun club jimma abba buna begara binaberetata aref nw mkniyatum bizu ye hager tatikiwachn mafrat yemichilm hona mafrat yechala team nw be hulet amet west tlik amerki wetet yasaya nw please jinkawoch techaeochachnin atdebdibu!!!!!

 17. jinka ከተማ በአባ ቡና ተጫዋቾች
  ላይ በደል እየተፈጸመ ነዉ
  ድብደባ ጨምሮ ሚመለከተዉ አቤት ይበለን

   1. ጂንካዎች በጣም አሳፋሪዎች ናቸው..ግን መርሳት የሌለባቸዉ ጅማ መምጣታቸው አይቀርም..!!

 18. jinka ከተማ በአባ ቡና ተጫዋቾች
  ላይ በደል እየተፈጸመ ነዉ
  ድብደባ ጨምሮ ሚመለከተዉ አቤት ይበለን

  1. jinka ከተማ በአባ ቡና ተጫዋቾች
   ላይ በደል እየተፈጸመ ነዉ
   ድብደባ ጨምሮ ሚመለከተዉ አቤት ይበለን

 19. የወልድያ ነጥብ 47 መድረሱን ለምን አታበስሩም? አይቀሬ ነው. ህዝባዊ መሰረት ያለው ይህ ክለብ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው ስታዲየም በቀጣይ ዓመት እንገናኝ ይላል.

 20. ድስ የሚል ቀን ወልድያ ውልድያ ነን እኛ የሜዳ ላይ ንጉስ ለማንም አንተኛ ከፌድሬሽኑ ፍትህ እንፈልጋለን ድምጻችን ይሰማ ምንጊዜም ወልድያ

 21. ፍትህ አዉስኮድ ይፈልጋል ሌሎች በሜዳቸውና በደጋፊያቸው የተጫወቱ ቡድኖች በደጋፊዎቻቸዉ እረብሻ አድርገዉ በሙሉ ሲቀጡ ለምን ወልድያ ከነማ ተመሳሳይ ጥፋት አጥፍቶ አልተቀጣም? ፌደሬሽኑ ተመሳሳይ ቅጣት በመጣል ፍትሀዊ ዉሳኔ መወሰን አለበት:: ፍትህ ለ አውስኮድ

  1. min teblo new fith le awuscod yemihonew. alchawetim yalew awuscod eyale minim yalatefaw woldia yemiketaw. fitih lewoldia.

   1. ድል ለአንጋፋው እና ታሪካዊዉ ክለብ ለፋሲል ከነማ ፒሪሜርሊግ ስንገባ ከታሪካዊነታችን ተጨማሪ ታሪክ በየጊዜው እንሰራለን፡፡

  2. ፈርታቹ አንጫወትም አላቹ እንጂ ምን አጠፋን የተፈጠረውን ነገር እስኪ ንገረኝ ?

  3. Dagnochu techawetu selu yenebrew erebesha eyale nebere ende????????????????tadia dagnochu lemen techawetu alu???????

  4. Bgulebet new??? Lemene enda andit etiopa ansbem? Enate house code yemanew? Woldias yemanew? Lemen aemrouachen sefa argo endiasebe anategewm? Zeregnt, gotegnnet lmanme aytekimem.

 22. ወልድያ ፍትህ ይሻል ውሳኔው በዘግየቱ አዝነናል ፌደረሽኑ ያሰበውን ባናቅም ፡

  1. የስ የስ አሸነፍን ድል ምንግዜ ለወልድያ ስፖርት ክለብ

Leave a Reply