የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

ምድብ ሀ

ቅዳሜ ሰኔ 18 ቀን 2008

ሰ/ሸ ደብረብርሃን 1-1 ወልዋሎ አ/ዩ

ሳሙኤል ብርሃኑ | አብዱሰላም

ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

ባህርዳር ከተማ 0-0 አማራ ውሃ ስራ

አክሱም ከተማ 0-1 ወልድያ

እዮብ ወልደማርያም

እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2008

09:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ሰበታ ከተማ (መድን ሜዳ)

09:00 መቀለ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ (አዲግራት)

09:00 ሱሉልታ ከተማ ከ አአ ፖሊስ (ሱሉልታ)

09:30 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ ቡራዩ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

PicsArt_1466872492048

ምድብ ለ

ቅዳሜ ሰኔ 18 ቀን 2008

ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ናሽናል ሴሜንት

ጅማ ከተማ 1-0 አርሲ ነገሌ

ይርጋለም ማሞ

ባቱ ከተማ 3-3 ፌዴራል ፖሊስ

ክንዴ አቡቹ ፣ ሃብታሙ ሳዶ ፣ ሙሉቀን አሰፋ | ቻላቸው ቤዛ (2) ፣ ሊቁ ታደሰ

ድሬዳዋ ፖሊስ 0-2 ወራቤ ከተማ

ፈድሉ ሃምዛ ፣ ሚኪያስ አለማየሁ (ፍቅም)

እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2008

07:30 አአ ከተማ ከ ነገሌ ቦረና (አበበ ቢቂላ)

09:00 ደቡብ ፖሊስ ከ አአ ዩኒቨርስቲ (ሀዋሳ)

09:00 ጂንካ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (ጂንካ)

09:00 ነቀምት ከተማ ከ ሀላባ ከተማ (ነቀምት)

PicsArt_1466872399448

5 Comments

  1. Really Soccerethiopia please post Higher League Top Goal Scorer.

Leave a Reply