ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
47′ ፒተር ኑዋዲኬ


ተጠናቀቀ
ጨዋታው በኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ኤሌክትሪክም ከመውረድ ተርፏል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
90+2′ ፍፁም ገብረማርያም ወጥቶ ተስፋዬ መላኩ ገብቷል፡፡

ተጠማሪ ደቂቃ
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

87′ ኤሌክትሪክ በሊጉ መቆየቱን ለማረጋገጥ እጅግ ተቃርቧል፡፡

78′ አወት ከርቀት የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
77′
ዳኛቸው በቀለ ወጥቶ ሰለሞን ገብረመድህን ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
75′
ብሩክ አየለ ወጥቶ ማናዬ ፋንቱ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
71′
ኤፍሬም አሻሞ ወጥቶ አምሃ በለጠ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
67′
ማንኮ ክዌሳ ወጥቶ በሃይሉ ተሻገር ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
58′
ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን ወጥቶ ዳንኤል ለታ ገብቷል፡፡

48′ ፍጹም ገብረማርያም ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ ቺፕ ያደረገው ኳስ ለጥቂት ወጥቷል፡፡

ጎልልል!!!!
47′ ፒተር ኑዋዲኬ የመታው ቅጣት ምት የፌቮ ስህተት ታክሎበት ወደ ግብነት ተቀይሯል፡፡

ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡


እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው የመጀመርያ ግማሽ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

አዳማ
38′ በአሁኑ ሰአት ዳሽን ቢራ በኤዶም ግብ 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡

30′ አማረ በቀለ ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ በግቡ አናት ለጥቂት ወጥቷል፡፡

28′ ጨዋታው የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡ የግብ ሙከራዎችም መስተናገድ አልቻሉም፡፡

20′ ኤሌክትሪክ የእንቅስቃሴ የበላይነቱን ወስዷል፡፡

7′ ፒተር ኑዋድኬ ከርቀት በግራ እግሩ የመታውን ኳስ ፌቮ አድኖታል፡፡

ተጀመረ
ጨዋታው በኤሌክትሪክ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡


የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰላለፍ

22 አሰግድ አክሊሉ

2 አወት ገ/ሚካኤል – 21 በረከት ተሰማ – 26 ሲሴይ ሀሰን – 14 አማረ በቀለ

4 ማንኮ ክዌሳ – 9 አዲስ ነጋሽ – 23 አሸናፊ ሽብሩ

10 ብሩክ አየለ – 16 ፍፁም ገብረማርያም – 28 ፒተር ኑዋድኬ

ተጠባባቂዎች
1 ገመቹ በቀለ
15 ተስፋዬ መላኩ
6 ዋለልኝ ገብሬ
8 በሃይሉ ተሻገር
18 ትዕዛዙ መንግስቱ
5 አህመድ ሰኢድ
23 ማናዬ ፋንቱ


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ

1 ኢማኑኤል ፌቮ

15 አዲሱ ሰይፉ – 16 ቢንያም ሲራጅ – 5 ቶክ ጀምስ – 27 አንተነህ ገብረክርስቶስ

18 ታዲዮስ ወልዴ

21 ኤፍሬም አሻሞ – 80 ቢንያም በላይ – 11 አብዱልከሪም ሀሰን – 2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን

10 ዳኛቸው በቀለ

ተጠባባቂዎች
64 ዳዊት አሰፋ
98 ዳንኤል አድሃኖም
99 ዳንኤል ለታ
27 ስንታለም ተሻገር
12 አቤል አበበ
6 አምሃ በለጠ
8 ሰለሞን ገብረመድህን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *