ረቡዕ ሰኔ 22 ቀን 2008
FT | ደደቢት 4-1 ሀዲያ ሆሳዕና
16′ ሳሚ ሳኑሚ ፣ 33′ ኄኖክ ኢሳያስ ፣ 56′ 89′ ዳዊት ፍቃዱ | 67′ ተመሰገን ገብረፃድቅ
(08:30 አአ ስታድየም)
FT | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሀዋሳ ከተማ
46′ አዳነ ግርማ 50′ ራምኬል ሎክ | 83′ ሙሉጌታ ምህረት (ፍቅም)
(10:30 አአ ስታድየም)
ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2008
FT | ዳሽን ቢራ 1-0 ሲዳማ ቡና
38′ ኤዶም ሆሶውሮቪ
(08፡00 አዳማ)
FT | ኤሌክትሪክ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
47′ ፒተር ኑዋድኬ
( 08፡00 አአ ስታድየም)
FT | አርባምንጭ ከተማ 4-1 ድሬዳዋ ከተማ
19′ አመለ ፣ ሚልኪያስ 40′ ተሾመ ታደሰ ፣ 45+1′ አማኑኤል ጎበና ፣ 56′ ታደለ መንገሻ |65′ በላይ አባይነህ
(09፡00 አርባምንጭ)
FT | አዳማ ከተማ 1-1 መከላከያ
11′ ታፈሰ ተስፋዬ | 24′ ባዬ ገዛኸኝ
(10፡00 አዳማ)
FT | ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ወላይታ ድቻ
36′ ጋቶች ፓኖም
(10:00 አበበ ቢቂላ ስታድየም – ዝግ)