ፌዴሬሽኑ ለብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የተመዘገቡ አሰልጣኞችን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ባለፈው ወር ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ለመተካት ያወጣውን ማስታወቂያ ተከትሎ 27 አሰልጣኞች ማመልከቻ ማስገባታቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡

27 አሰልጣኞች ሁለት ኢትዮጵያውያን አንድ ትውልደ ኢትዮጵያን እና 24 የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ያመለከቱ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞችም ስም ዝርዝሉ ውስጥ ተካተዋል፡፡


ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ለመተካት ያመለከቱ አሰልጣኞች ናቸው፡፡

1.ውበቱ አባተኢትዮጵያ

2.ዮሃንስ ሳህሌኢትዮጵያ

3.ዲዬጎ ጋርዚያቶፈረንሳይ

4.ደሳለኝ ግርማስዊድን

5.ጎራን ስቴፋኖቪችሰርቢያ

6.ዮርዳን ስቶይኮቭቡልጋርያ

7.ስቴቭን ኮስተንቲን

8.ኤረርነ ብራድትስሆላንድ

9.ካርሎስ ካቫኛሮአርጀንቲና

10.ሃንስ ሚካኤልጀርመን

11.ማርያኖ ጀርሚኖፖርቱጋል

12.ቶም ሴይንትፌይትቤልጅየም

13.ሮቤርቶ ሮድሪጎአርጀንቲና

14.ፋብዮ ሎፔዝጣልያን

15.ማኑኤል ጎሜዝስፔን

16.ሶሬስ ሳንቶብራዚል

17.ማርሴሎ ዙሌታአርጀንቲና

18.ላርስ ማትሰንስዊድን

19.ሜህሜት ታይፈንቱርክ

20.ማርክ ሃሪሰን

21.ክላውዲዮ ሲልቬይራብራዚል

22.ዶርያን ማሪን ሩሜንያ

23.ቭላድሚር ሲስኮቪችቦስንያ/ፈረንሳይ

24.ሉጅቦ ፔትኮቪችሰርቢያ

25.ብሪያን ከር

26.ዞራን ፊሊፖቪችፖርቱጋል

27.ቦንፍሬይ ፍራንሲስከስሆላንድ

{jcomments on}

ያጋሩ