ምድብ ሀ
ሀሙስ ሰኔ 30 ቀን 2008
08፡00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 መቐለ ከተማ ከ አዲስ አበባ ፖሊስ (አዲግራት)
09፡00 ፋሲል ከተማ ከ ሰበታ ከተማ (ጎንደር)
09፡00 ሱሉልታ ከተማ ከ ቡራዩ ከተማ (ሱሉልታ)
09፡00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ኢትዮጵያ መድን (መድን ሜዳ)
09፡00 ወሎ ኮምቦልቻ ከ አማራ ውሃ ስራ (ኮምበልቻ)
09፡00 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን ከ ወልድያ (ደብረብርሃን)
09፡00 ባህርዳር ከተማ ከ አክሱም ከተማ (ባህርዳር)
ምድብ ለ
09፡00 ሻሸመኔ ከተማ ከ ፌዴራል (ሻሸመኔ)
09፡00 ባቱ ከተማ ከ ሀላባ ከተማ (ባቱ)
09፡00 ጅንካ ከተማ ከ ነገሌ ቦረና (ጅንካ)
09፡00 ነቀምት ከተማ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምት)
09፡00 ደቡብ ፖሊስ ከ ወራቤ ከተማ (ሀዋሳ)
09፡00 ጅማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ፖሊስ (ጅማ)
10፡00 ናሽናል ሴሜንት ከ ጅማ አባ ቡና (ድሬዳዋ)
10፡00 አዲስ አበባ ከተማ ከ አርሲ ነገሌ (አበበ ቢቂላ)