በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎች
ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን 2008
FT | ናሽናል ሴሜንት 2-3 ደቡብ ፖሊስ
(10:00 ድሬዳዋ)
አርብ ሐምሌ 15 ቀን 2008
FT | ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 ሙገር ሲሚንቶ
(08:00 ደሴ)
FT | ባቱ ከተማ 1-2 አዲስ አበባ ከተማ
(09:00 ባቱ)
FT | ጅማ አባ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
(09:00 ጅማ)
የ26ኛ ሳምንት ውጤቶች
ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን 2008
FT | ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን 1-1 ባህርዳር ከተማ
(04፡00 ደብረብርሃን)
አርብ ሐምሌ 15 ቀን 2008
FT | አዲስ አበባ ፖሊስ 2-0 ቡራዩ ከተማ
(07፡00 አበበ ቢቂላ)
FT | መቐለ ከተማ 2-0 ሰበታ ከተማ
(09፡00 አዲግራት)
FT | ሱሉልታ ከተማ 2-1 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ
(09፡25 አበበ ቢቂላ)
ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን ከ ባህርዳር ከተማ
በዝናብ ምክንያት አልተደረገም
(09፡00 ደብረብርሃን)
ነቀምት ከተማ ከ ወራቤ ከተማ
* ጨዋታው በዝናብ ምክንያት መካሄድ አልቻለም፡፡ ነገ 04:00 ይደረጋል፡፡
(09፡00 ነቀምት)
FT | ጂንካ ከተማ 9-1 አርሲ ነገሌ
(09፡00 ጂንካ)
ቀጣይ ተስተካካይ ጨዋታዎች
ሀሙስ ሐምሌ 21 ቀን 2008
ሙገር ሲሚንቶ ከ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
(09:00 አበበ ቢቂላ ስታድየም)
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
ሱሉልታ ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ
(09:00 ሱሉልታ)
አዲስ አበባ ከተማ ከ ጂንካ ከተማ
(09:00 አበበ ቢቂላ)
ወራቤ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና
(09:00 ወራቤ)
ቅዳሜ ሐምሌ 28 ቀን 2008
ጅማ አባ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ
(09:00 ጅማ)
እሁድ ሐምሌ 30 ቀን 2008
ፌዴራል ፖሊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ
(09:00 አበበ ቢቂላ)
ሰኞ ሐምሌ 11 ቀን 2008
FT | ሱሉልታ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ፖሊስ
(09:00 አበበ ቢቂላ)
FT | ደቡብ ፖሊስ 1-2 ባቱ ከተማ
(09:00 ሀዋሳ)