ምድብ ሀ
19ኛ ሳምንት
ሰኞ ነሀሴ 9 ቀን 2008
09:00 ሱሉልታ ከተማ 1-3 ሙገር ሲሚንቶ (አበበ ቢቂላ)
24ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ነሀሴ 17 ቀን 2008
04:00 ወሎ ኮምቦልቻ 0-1 አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)
26ኛ ሳምንት
ሰኞ ነሀሴ 16 ቀን 2008
08:00 ፋሲል ከተማ 1-0 አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)
29ኛ ሳምንት
ሰኞ ነሀሴ 9 ቀን 2008
09፡00 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን 0-0 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (አጣዬ)
ረቡዕ ነሀሴ 11 ቀን 2008
06፡00 አማራ ውሃ ስራ 4-1 አዲስ አበባ ፖሊስ (አበበ ቢቂላ)
10፡00 ኢትዮጵያ መድን 0-1 ቡራዩ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
ሀሙስ ነሀሴ 12 ቀን 2008
08፡00 ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 መቐለ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
አርብ ነሀሴ 13 ቀን 2008
06፡00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሰበታ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
08፡00 ወልድያ 1-1 ፋሲል ከተማ (አበበ ቢቂላ)
10፡00 ባህርዳር ከተማ 0-2 ሙገር ሲሚንቶ (አበበ ቢቂላ)
ቅዳሜ ነሀሴ 14 ቀን 2008
09፡00 አክሱም ከተማ 2-0 ሱሉልታ ከተማ (አክሱም)
30ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ነሀሴ 17 ቀን 2008
08:00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 1-1 ወሎ ኮምቦልቻ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 ቡራዩ ከተማ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ቡራዩ)
10፡00 ሙገር ሲሚንቶ 1-3 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን (አበበ ቢቂላ)
ረቡዕ ነሀሴ 18 ቀን 2008
08፡00 ሱሉልታ ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 መቐለ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን (አዲግራት)
-የፌዴሬሽኑ ውሳኔ ይጠበቃል፡፡
ሀሙስ ነሀሴ 19 ቀን 2008
09፡00 አዲስ አበባ ፖሊስ 2-2 ወልድያ (ቢሾፍቱ)
10፡00 ሰበታ ከተማ 0-0 አማራ ውሃ ስራ (ሰበታ)
09፡00 ፋሲል ከተማ 2-3 አክሱም ከተማ (አበበ ቢቂላ)
ምድብ ለ
28ኛ ሳምንት
ሀሙስ ነሀሴ 5 ቀን 2008
09፡00 ባቱ ከተማ 1-1 ወራቤ ከተማ (ባቱ)
10፡00 ናሽናል ሴሜንት 3-1 አርሲ ነገሌ (ድሬዳዋ)
አርብ ነሀሴ 6 ቀን 2008
09፡00 ጂንካ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ (ጂንካ)
ቅዳሜ ነሀሴ 7 ቀን 2008
09፡00 ሻሸመኔ ከተማ 0-1 ሀላባ ከተማ (ሻሸመኔ)
09፡00 ጅማ አባ ቡና 2-0 ነገሌ ቦረና (ጅማ)
እሁድ ነሀሴ 8 ቀን 2008
09፡00 አዲስ አበባ ከተማ 3-1 ደቡብ ፖሊስ (አበበ ቢቂላ)
ሰኞ ነሀሴ 9 ቀን 2008
11፡00 ፌዴራል ፖሊስ 1-0 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አበበ ቢቂላ)
ረቡዕ ነሀሴ 11 ቀን 2008
08፡00 ነቀምት ከተማ 3-2 ጅማ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
29ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ነሀሴ 10 ቀን 2008
10፡00 ድሬዳዋ ፖሊስ 1-2 ባቱ ከተማ (ድሬዳዋ)
09፡00 ወራቤ ከተማ 1-0 ናሽናል ሴሜንት (ወራቤ)
ረቡዕ ነሀሴ 11 ቀን 2008
09፡00 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 0-3 ጅማ አባ ቡና (አበበ ቢቂላ)
ሀሙስ ነሀሴ 12 ቀን 2008
10፡00 አዲስ አበባ ከተማ 4-0 ሻሸመኔ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
አርብ ነሀሴ 13 ቀን 2008
09፡00 ነገሌ ቦረና 0-0 ሀላባ ከተማ (ነገሌ ቦረና)
09:00 አርሲ ነገሌ 0-2 ፌዴራል ፖሊስ (አርሲ ነገሌ)
ሰኞ ነሀሴ 16 ቀን 2008
07፡00 ጅማ ከተማ 3-0 ጂንካ ከተማ (ጅማ)
-ፎርፌ
09:00 ደቡብ ፖሊስ 1-1 ነቀምት ከተማ (ሀዋሳ)
-ወደፊት ይገለፃል
30ኛ ሳምንት
ሀሙስ ነሀሴ 19 ቀን 2008
09፡00 ሻሸመኔ ከተማ 3-0 ነገሌ ቦረና (ሻሸመኔ)
09፡00 ሀላባ ከተማ 6-0 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ሀላባ)
09፡00 ጅማ አባ ቡና 4-1 አርሲ ነገሌ (ጅማ)
10፡00 ናሽናል ሴሜንት 1-2 ድሬዳዋ ፖሊስ (ድሬዳዋ)
አርብ ነሀሴ 20 ቀን 2008
09፡00 ባቱ ከተማ 2-1 ጅማ ከተማ (ባቱ)
09፡00 ጂንካ ከተማ 0-2 ደቡብ ፖሊስ (ጂንካ)
04፡00 ነቀምት ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ (ነቀምት)
09:00 ፌዴራል ፖሊስ 3-0 ወራቤ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የ soccer Ethiopia ኣዘጋጆች። እንዴት ኣርገን ነን የ ኢትዬጵያ ከፍተኛ ሊግ ሙሉ ፕሮግራም የሚናውቀው
GOOD!
updated information please?
Ye Super league Ye derja Senterje Mawetate Lemn Tewachu Ye kelebochen derja lemawek yerdan neber
ነሀሴ 16 ጂማ ላይ 2 ጫወታ በተመሳሳይ ሰዓት እና የጅማ ከተማ በ አንድ ቀን ና ሰዓት በተለያየ ሜዳ እንዴት ሊሆን ይችላል
ሶከሮች ብታስተካክሉት አመሰግናለው…
updated information please?
it is good ! I wish have good play tojimma ababuna!
Alemneh please think twice before you start writing harsh words/do you think that you’re a true fun of football?)for me u r not!!! You’re a blind support er of a club.Pls behave your self!!
እሁድ ነሃሴ 10 ተብሎ ፌደረሽኑ ካላንደር የለዉም ነሀሴ 10 ማክሰኞ እነሱ ዕሁድ ነሃሴ 10 ቀን ነቀምት ከተማ ከ ጅማ ከተማ
እንዲዉም ማክሰኞ ነሀሴ 10 ቀን ጅማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ተብሎ ወጣ አረ ባካችሁ ያሳፍራል ካለንደር ተይዞ ቢሰራ ምናለበት የመዝጊያ ጨዋታዎችም ዕሁድ ላይ ሆነዉ ደጋፊዉ የሚደግፈዉን ክለብ ቢደግፍበት ምናለበት ሌላዉ በየ ሶስት ቀኑ ሲጫወት ሌላዉ ደግሞ ከ 13 ቀን ዕረፍት በኋላ ምንድነዉ እነደዚህ መዘላበድ እባካችሁ ሶከሮች ድምጻችንን አሰሙ!!!
ምንጊዜም ድል ለ ጅማ አባቡና የኛ!!!!
ሰኞ ሐምሌ 25 ጅማ አባቡና ወራቤ ላይ ነው እንደገና ቅዳሜ ሐምሌ 28 ጅማ ላይ ጅማ አባቡና ከ ደቡብ ፖሊስ ከጉዞ መልስ ያለ ምንም እረፋት ጨዋታ ማድረግ የማይመስል ነው ብስተካከል?
ፌዴሬሽኑ ልምድነዉ ግራ ሚያጋባን
1ኛ.ሐምሌ 30 ቀን ሐሙስ እነሱ ቅዳሜ እያሉ የሚፅፉት ነሀሴ 3 እና ነሀሴ 5 ቀንን ሐምሌ 3 እና 5 ተብሎ በዚያ ላይ የመዝግያ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በስራ ቀን ሰኞ ለምን ይሆናል ይሄ እ/ር ኳስ ወዳዱን ህብረተሰብ መናቅና ቦታ ያለመስጠት ነዉ ይሄ ደግሞ ድሮም በቋፍ ያለዉን እ/ኳሳችንን መግደል ነዉ እባካችሁ ይታሰብበት ቀናቶቹም የተዘበራረቁት ቢስተካከሉ እና ብታሳዉቁን ለ ፌደሬሽኑ አቤት በሉልን ምንድነዉ እነደዚህ…….. ?
ሶከሮች የህትመት ከሆነ ተስተካክሎ ቢጻፍ ካልሆነም ፌደሬሽኑ ከሆነም ስህተቱን ነግራችሁ ቢስተካከል በተመሳሳይ ሐምሌ 25 ቀን ጅማ አባቡና ከ ደቡብ ፖሊስ እንዲሁም ወራቤ ከ ጅማ አባቡና ሊሆን አይችልም::
በተረፈ ሶከሮች በርቱ የሀገር ዉስጥ ዘገባዎችን ለማግኘት ማን እነደናንተ ሁሌም ማደግን ተመኘዉላችሁ!!
አባ ቡና ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አንበሳ!!!!!!
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
09፡00 ጅማ አባ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ (ጅማ)
09፡00 ወራቤ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (ወራቤ)
ስህተት መሆን አለበት! … ካልሆነም ፌደሬሽኑ አብዷል ማለት ነው ¡
የጽሁፍ ሰህተት ከሆነ ቢሰተካከል አሪፈ ነው፡፡
መልካም ነው … በርቱ ሶከሮች !!!!
I was wondering about it as well.