-ወደ ብሄራዊ ሊግ የሚያልፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረግ ውድድር
–ከሐምሌ 21 እስከ ነሀሴ 8 በአርባምንጭ ከተማ
–አባያ ሜዳ እና አርባምንጭ ስታድየም ውድድሩ የሚካሄድባቸው ቦታዎች ናቸው
–ሩብ ፍጻሜውን የሚቀላቀሉ ክለቦች ወደ ብሄራዊ ሊግ ያልፋል፡፡
ወደ ብሄራዊ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡ ክለቦች
1 ወለንጪቲ
2 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ
3 ለገጣፎ ከተማ ቢ
4 ጨንቻ ከተማ
5 ራያ ከተማ
6 ተጂ ከተማ
7 ሀዲያ ሊሞ
8 ገላን ከተማ
ግማሽ ፍፃሜ
አርብ ነሀሴ 6 ቀን 2008
08:00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ከ ጨንቻ ከተማ (አርባምንጭ)
10:00 ሀዲያ ሊሞ ከ ተጂ ከተማ (አርባምንጭ)
ሩብ ፍፃሜ
ረቡዕ ነሀሴ 4 ቀን 2008
03:00 ወለጪቲ ከተማ 0-1 ቢሸፍቱ አውቶ. (አርባምንጭ)
05:00 ጨንቻ ከተማ 1-0 ለገጣፎ ቢ (አርባምንጭ)
08:00 ራያ አዘቦ 0-2 ተጂ ከተማ (አርባምንጭ)
10:00 ሀዲያ ሊሞ 3-1 ገላን ከተማ (አርባምንጭ)
የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች
ሰኞ ነሀሴ 2 ቀን 2008
03:00 ወለንጪቲ ከተማ 0-0 (4-3) ኢትዮ መንገድ ኮንስትራክሽን (አርባምንጭ)
03:00 ራያ አዘቦት 1-0 ሐረር አባድር (አባያ)
05:00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 1-0 መቀለ ከተማ ቢ (አርባምንጭ)
05:00 ተጂ ከተማ 3-1 ሶጌ ከተማ (አባያ)
08:00 ለገጣፎ ከተማ ቢ 0-0 (4-1) ዲ ደብሊው (አርባምንጭ)
08:00 ቂርቆስ ክ/ከተማ 0-3 ገላን ከተማ (አባያ)
*ቂርቆስ ተገቢ ያልሆነ ተጫዋች በማሰለፋቸው ለገላን ፎርፌ ተሰጥቷል፡፡
10:00 ጨንቻ ከተማ 2-0 ጉለሌ ክ/ከተማ (አርባምንጭ)
10:00 ሀዲያ ሊሞ 2-0 ቆቦ ከተማ (አባያ)
የምድብ ጨዋታዎች
ምድብ 1
1 ወለንጪቲ (ኦሮምያ) 3 (+2) 7
2 ቆቦ ከተማ (አማራ) 3 (+1) 5
———–
3 ግልገል በለስ(ቤኒሻንጉል) 3 (+1) 4
4 ድሬዳዋ ኮተን (ድሬዳዋ) 3 (-4) 0
ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን 2008
03፡00 ወለንጪቲ 0-0 ቆቦ ከተማ (አባያ)
05፡00 ኮተን 1-3 ግልገል በለስ (አባያ)
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
08፡00 ወለንጪቲ 1-0 ግልገል በለስ (አርባምንጭ)
10፡00 ኮተን 0-1 ቆቦ ከተማ (አርባምንጭ)
ረቡዕ ሐምሌ 27 ቀን 2008
03፡00 ወለንጪቲ 1-0 ኮተን (አባያ)
05፡00 ግልገል በለስ 1-1 ቆቦ ከተማ (አባያ)
ምድብ 2
1 ቢሾፍቱ አውቶ. (ኦሮምያ) 4 (+8) 12
2 ሶጌ ከተማ (ቤንሻንጉል) 4 (+7) 9
3 ዋልያ (ድሬዳዋ) 4 (-2) 3
4 ሽንኮር (ሐረር) 4 (-3) 3
5 ጎደሬ (ጋምቤላ) 4 (-5) 3
አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008
03፡00 ሶጌ ከተማ 3-0 ጎደሬ (አርባምንጭ)
05፡00 ዋልያ 1-0 ሸንኮር (አርባምንጭ)
እሁድ ሐምሌ 24 ቀን 2008
08፡00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 2-0 ዋልያ (አባያ)
10፡00 ሸንኮር 2-1 ጎደሬ (አባያ)
ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2008
03፡00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 2-0 ጎደሬ (አርባምንጭ)
05፡00 ሸንኮር 0-3 ሶጌ ከተማ (አርባምንጭ)
ሐሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2008
08፡00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 1-0 ሶጌ ከተማ (አባያ)
10፡00 ዋልያ 2-3 ጎደሬ (አባያ)
ቅዳሜ ሐምሌ 30 ቀን 2008
03፡00 ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 3-0 ሸንኮር (አርባምንጭ)
*ፎርፌ
05፡00 ዋልያ 0-3 ሶጌ ከተማ (አርባምንጭ)
*ፎርፌ
ምድብ 3
1 ለገጣፎ ከተማ ቢ (ኦሮምያ) 3 (+1) 5
2 ሐረር አባድር (ሐረር) 3 (+5) 4
——————-
3 አሶሳ ወረዳ (ቤኒሻንጉል) 3 (-3) 4
4 ቀበሌ 06 (ድሬዳዋ) 3 (-3) 2
ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን 2008
08፡00 ሐረር አባድር 0-1 ለገጣፎ (አባያ)
10፡00 ቀበሌ 06 0-3 አሶሳ ወረዳ (አባያ)
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
03፡00 ለገጣፎ 2-2 አሶሳ ወረዳ (አርባምንጭ)
05፡00 ቀበሌ 06 0-0 ሐረር አባድር (አርባምንጭ)
ረቡዕ ሐምሌ 27 ቀን 2008
08፡00 ለገጣፎ 1-1 ቀበሌ 06 (አባያ)
08፡00 አሶሳ ወረዳ 0-6 ሐረር አባድር (አባያ)
ምድብ 4
1 ጨንቻ ከተማ (ደቡብ) 3 (+6) 7
2 ገላን ከተማ (ኦሮምያ) 3 (+5) 6
– – –
3 ቤኒሻንጉል ፖሊስ (ቤኒሻ.) 3 (+1) 4
4 ገንደ ተስፋ (ድሬዳዋ) 3 (-9) 0
5 ማረምያ (ሐረር) 0 (+0) 0
ሀሙስ ሐምሌ 21 ቀን 2008
09፡00 ጨንቻ ከተማ 5-0 ገንደ ተስፋ (አባያ)
አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008
03፡00 ገላን ከተማ 3-1 ቤኒሻንጉል ፖሊስ (አባያ)
እሁድ ሐምሌ 24 ቀን 2008
08፡00 ገላን ከተማ 4-0 ገንደ ተስፋ (አርባምንጭ)
10፡00 ማረምያ ከ ጨንቻ ከተማ (አርባምንጭ) ማረምያ ባለመቅረቡ ተሰርዟል፡፡
ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2008
03፡00 ገላን ከተማ 0-1 ጨንቻ (አባያ)
05፡00 ማረምያ ከ ቤኒሻንጉል ፖሊስ (አባያ)
-ተሰርዟል
ሀሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2008
08፡00 ቤኒሻንጉል ፖሊስ 1-1 ጨንቻ ከተማ (አርባምንጭ)
10፡00 ገንደ ተስፋ ከ ማረምያ (አርባምንጭ)
-ተሰርዟል
ቅዳሜ ሐምሌ 30 ቀን 2008
03፡00 ገላን ከተማ ከ ማረምያ (አባያ)
-ተሰርዟል
05፡00 ገንደ ተስፋ 0-3 ቤኒሻንጉል ፖሊስ (አባያ)
-ፎርፌ
ምድብ 5
1 ራያ አዘቦ ከተማ (ትግራይ) 4 (+2) 6
2 ኢትዮ መ/ኮ/ኮ (አአ) 4 (+1) 6
3 ሚስግ ሰቆጣ (አማራ) 4 (+1) 6
4 ቦንሳ ወረዳ (ደቡብ) 4 (+0) 5
5 አሽዋ አንድነት (ድሬዳዋ) 4 (-4) 1
አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008
08፡00 ሚስግ ሰቆጣ ከተማ 0-0 አሽዋ አንድነት (አርባምንጭ)
10፡00 ቦንሳ ወረዳ 0-0 ኢትዮ መ/ኮ/ኮ (አርባምንጭ)
እሁድ ሐምሌ 24 ቀን 2008
03፡00 ራያ አዘቦ ከተማ 0-0 ቦንሳ ወረዳ (አባያ)
05፡00 ኢትዮ መ/ኮ/ኮ 3-2 አሽዋ አንድነት (አባያ)
ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2008
08፡00 ራያ አዘቦ ከተማ 3-1 አሽዋ አንድነት (አርባምንጭ)
10፡00 ኢትዮ መ/ኮ/ኮ 0-0 ሚስግ ሰቆጣ ከተማ (አርባምንጭ)
ሀሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2008
03፡00 ራያ አዘቦ ከተማ 1-1 ሚስግ ሰቆጣ ከተማ (አባያ)
05፡00 ቦንሳ ከተማ 1-0 አሽዋ አንድነት
ቅዳሜ ሐምሌ 30 ቀን 2008
08፡00 ራያ አዘቦ ከተማ 1-1 ኢትዮ መ/ኮ/ኮ (አርባምንጭ)
10፡00 ቦንሳ ወረዳ 1-1 ሚስግ ሰቆጣ ከተማ (አርባምንጭ)
ምድብ 6
1 ተጂ ከተማ (ኦሮምያ) 4 (+3) 8
2 ጉለሌ ክ/ከተማ (አአ) 4 (+4) 7
3 ጎንደር ው/ፍሳሽ (አማራ) 4 (+0) 7
4 አረካ ከተማ (ደቡብ) 4 (+1) 5
5 ወልዋሎ ቢ (ትግራይ) 4 (-8) 0
አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008
08፡00 ጎንደር ውሃ እና ፍሳሽ 0-2 ተጂ ከተማ (አባያ)
10፡00 አረካ ከተማ 0-1 ጉለሌ (አባያ)
እሁድ ሐምሌ 24 ቀን 2008
03፡00 ወልዋሎ ቢ 0-2 አረካ ከተማ (አርባምንጭ)
05፡00 ጉለሌ 0-0 ተጂ ከተማ (አርባምንጭ)
ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2008
08፡00 ወልዋሎ ቢ 0-1 ተጂ ከተማ (አባያ)
10፡00 ጉለሌ 0-1 ጎንደር ውሃ እና ፍሳሽ (አባያ)
ሀሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2008
03፡00 ወልዋሎ ቢ 1-2 ጎንደር ውሃ እና ፍሳሽ (አርባምንጭ)
05፡00 አረካ ከተማ 0-0 ተጂ ከተማ (አርባምንጭ)
ቅዳሜ ሐምሌ 30 ቀን 2008
08፡00 ወልዋሎ ቢ 0-4 ጉለሌ (አባያ)
10፡00 አረካ ከተማ 1-1 ጎንደር ውሃ እና ፍሳሽ (አባያ)
ምድብ 7
1 ቂርቆስ ክ/ከተማ (አአ) 3 (+6) 9
2 መቐለ ከተማ ቢ (ትግራይ) 3 (+1) 4
————
3 ህይወት ብርሃን (ደቡብ) 3 (-3) 2
4 ገንዳ ውሃ ከተማ (አማራ) 3 (-4) 1
ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን 2008
08፡00 ቂርቆስ 2-1 መቐለ ከተማ ቢ (አርባምንጭ)
10፡00 ሀዋሳ ህይወት ብርሃን 2-2 ገንዳ ውሃ ከተማ (አርባምንጭ)
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
03፡00 መቐለ ከተማ ቢ 3-1 ገንዳ ውሃ ከተማ (አባያ)
05፡00 ሀዋሳ ህይወት ብርሃን 0-3 ቂርቆስ (አባያ)
ረቡዕ ሐምሌ 27 ቀን 2008
08፡00 መቐለ ከተማ ቢ 0-0 ሀዋሳ ህይወት ብርሃን (አርባምንጭ)
10፡00 ገንዳ ውሃ ከተማ 0-2 ቂርቆስ (አርባምንጭ)
ምድብ 8
1 ሀዲያ ሊሞ (ደቡብ) 3 (+3) 9
2 ዲ ደብሊው (አአ) 3 (+5) 6
3 ፍራውን ከተማ (ትግራይ) 3 (+0) 3
4 ደብረታቦር ከተማ (አማራ) 3 (-5) 0
ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን 2008
03፡00 ዲ ደብሊው 2-0 ፍራውን ከተማ (አርባምንጭ)
05፡00 ሀዲያ ሊሞ 1-0 ደብረታቦር ከተማ (አርባምንጭ)
ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2008
08፡00 ፍራውን ከተማ 3-0 ደብረታቦር ከተማ (አባያ)
* ፎርፌ
10፡00 ሀዲያ ሊሞ 1-0 ዲ ደብሊው (አባያ)
ረቡዕ ሐምሌ 27 ቀን 2008
03፡00 ፍራውን ከተማ 0-1 ሀዲያ ሊሞ (አርባምንጭ)
05፡00 ደብረታቦር ከተማ 0-4 ዲ ደብሊው (አርባምንጭ)