በሴካፋ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የሚካሄደው የ2016 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነኗል፡፡
ከመስከረም 1-10 ቀን 2009 በሚቆየው ውድድር ላይ 7 ሀገራት የሚሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ እና ታንዛንያ ጋር በአንድ ምድብ ተደልድላለች፡፡
የምድብ ድልድሉ ይህንን ይመስላል፡-
ምድብ ሀ
ዩጋንዳ ፣ ኬንያ ፣ ቡሩንዲ ፣ ዛንዚባር
ምድብ ለ
ኢትዮጵያ ፣ ታንዛንያ ፣ ሩዋንዳ